Get Mystery Box with random crypto!

  ቡካዮ ሳካ፡ “ያለፈው የውድድር ዘመን ጥሩ አልነበረም ነገር ግን ካለፈዉ ትምህርት ወስደናል | SKY ስፖርት ET™

  ቡካዮ ሳካ፡

“ያለፈው የውድድር ዘመን ጥሩ አልነበረም ነገር ግን ካለፈዉ ትምህርት ወስደናል በዚህ አመት የበለጠ ምቾት ይሰማናል ቡድኑ የተሻለ ነው በጣም ጥሩ ቦታ ላይ ነን፣ መቀጠል ብቻ ነዉ ያለብን።" ብሏል

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia