Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ET™

የሰርጥ አድራሻ: @skysport_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 240.52K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-12-20 01:09:54
የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ!

        ተጠናቀቀ'

  ➜  ቼልሲ 1-1 ኒውካስትል
  ሙድሪክ 90'+2'     ዊልሰን 16'

ቼልሲ በመለያ ምት 4ለ2 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
14.9K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  22:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-14 17:22:59
ሪኮ ሌዊስ በዚህ የውድድር ዘመን በቻምፒዮንስ ሊግ

457 ደቂቃዎች ተጫውተዋል (ከቡድኑ-ከፍተኛ)

3 አሲስቶች (ከቡድኑከፍተኛ)

በክፍት ጨዋታ 12 ዕድሎችን ፈጥረዋል (ከቡድኑ-ከፍተኛ)

162 ጊዜ ከፍተኛ pressure አሳድሯል (ከቡድኑ-ከፍተኛ)

51 progressive carries

291 ፓስ

271 ፓሶችን አሳክቷል

93% የማቀበል ስኬት



@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
12.6K viewsᴄɪᴛʏᴢᴇɴ , edited  14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-08 22:38:07
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሳውዲ ፕሮሊግ፡-

15 ጨዋታዎች
16 ግቦች
8 አሲስቶች

Unstoppable.

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
13.0K viewsᴊᴏᴊᴏ ᴄʟᴀssɪᴄ, edited  19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-08 22:08:35
ሸገር ደርቢ ተራዝሟል!

በነገው ዕለት እንደሚደረግ ይጠበቅ የነበረው ጨዋታ እንደማይከናወን ተረጋግጧል።

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ሲቀጥል ከመርሐ ግብሮቹ መካከል የኢትዮጵያ ቡና እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ የሚጠበቅ ነበር።ሆኖም ሊግ ካምፓኒው ከደቂቃዎች በፊት ባጋራው መረጃ መሰረት የነገው ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ታውቋል። ጨዋታው ስለተራዘመበት ምክንያት ግን ሊግ ካምፓኒው ያለው ነገር የለም።


ምንጭ፡ሶከር ኢትዮጵያ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
14.2K views 🄶🄸🄵🅃@452✞✟✟✟✟, edited  19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-08 22:00:01
ሎይስ ኦፔዳ በዘንድሮው የውድድር ዘመን በ 13 የቡንደስሊጋ ጨዋታዎች 𝟭𝟯 የጎል አስተዋፅዖ አድርጓል

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
14.0K views 🄶🄸🄵🅃@452✞✟✟✟✟, 19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-06 08:41:42
ለእናንተ ምርጡ ተጫዋች ማነው ? ከ ኬቨን ዲቡሬይን እና ከ ሜሱት ኦዚል?

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
12.7K views𝐌𝐢𝐜𝐡 𝐞𝐥 ➐, 05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-06 08:18:25
ከ 2018/19 የዉድድር አመት ጀመሮ በፕሪሚየር ሊጉ ብዙ እድል መፈጠር ያቻሉ እና ብዙ አሲስት ማድረግ የቻሉ ተጫዋቾች!

ብዙ እድል መፈጠር  የቻሉ!

◉ዴብሮይና438
◉አርኖልድ 392
◉ማድሲን 378

ብዙ አሲስት ያደረጉ

◉ዴብሮይና 58
◉አርኖልድ 54
◉ማዲሰን 53
◉ሳላ 53

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
13.1K viewsዘ.𝙖𝙢𝙖𝙣𝙪𝙚𝙡, edited  05:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-06 07:32:57
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:30 | ብራይተን ከ ብሬንትፎርድ
04:30 | ክሪስታል ፓላስ ከ በርንማውዝ
04:30 | ፉልሃም ከ ኖቲንግሃም
04:30 | ሼፊልድ ከ ሊቨርፑል
05:15 | አስቶን ቪላ ከ ማንችስተር ሲቲ
05:15 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቼልሲ

በዩሮፓ ሊግ

05:00 | ቪያሪያል ከ ማካቢ ሀይፋ

በፈረንሳይ ሊግ 1

05:00 | ማርሴ ከ ሊዮን

በጣልያን ኮፓ ኢታሊያ

05:00 | ፊዮረንትና ከ ፓርማ

በስፔን ኮፓ ዴ ላሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች

03:00 | ቪላኖቬንሴ ከ ሴቪያ
05:00 | አስቶርጋ ከ ሴቪያ
05:00 | ቱዴላና ከ ላስ ፓልማስ

በጀርመን DFB ፖካል

02:00 | ባየር ሌቭርኩሰን ከ ፓደርቦርን
02:00 | ዛርብሩክ ከ ፍራንክፈርት
04:45 | ሄርታ በርሊን ከ ሀምበርግ SV
04:45 | ስቱትጋርት ከ ዶርትሙንድ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
14.9K viewsαႦԃυ Ꭻᴿ, 04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-06 07:30:07
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ወልቭስ 1-0 ብርንሌይ
ሉተን 3-4 አርሰናል

በስፔን ኮፓ ዴላሬይ

አጼኔታ 1-2 ግራናዳ
አሮሳ 0-1 ቫሌንሲያ
ካስቴልሎን 2-1 ኦቪዶ
ኢስፓኞል 3-1 ባላዶሊድ

በኮፓ ኢታሊያ

ላዚዮ 1-0 ጄኖዋ

በጀርመን DFB ፖካል

ካይሰስላውትን 2-0 ኑርንበርግ
ማግደቡርግ 1-2 ዱስልዶፍ
ሞንቼግላድባህ 1-0 ወልቭስበርግ
Fc 08 ሆምቡርግ 1-4 ቅዱስ ፓውሊ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
13.4K viewsαႦԃυ Ꭻᴿ, 04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-06 01:59:01
ካይ ሃቨርትዝ በዛሬው ጨዋታ

90 ደቂቃ ተጫወተ
52 ጊዜ ኳስ ነካ
10 አጠቃላይ ትግሎችን አሸነፈ
6 የአየር ላይ ትግሎችን አሸነፈ
4 የመሬት ላይ ትግሎችን አሸነፈ
4 key passes
1 ግብ አስቆጠረ

Great impact.

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
17.9K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 22:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ