Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ET™

የሰርጥ አድራሻ: @skysport_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 240.44K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 426

2022-10-03 08:41:15
ማታቁት ግብና ጉድ እዩ

https://t.me/habeshabetting11

https://t.me/habeshabetting11

https://t.me/habeshabetting11

https://t.me/habeshabetting11
11.0K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 06:34:01
ዛሬ በአውሮፓ እና በኢትዮጵያ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ - 1ኛ ሳምንት

07:00 | ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከነማ
10:00 | መቻል ከ ሀዲያ ሆሳዕና

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ - 9ኛ ሳምንት

04:00 |ሌስተር ሲቲ ከ ኖቲንግሃም

በጣልያን ሴሪኤ - 8ኛ ሳምንት

03:45 | ቬሮና ከ ዩዲኔዜ

በስፔን ላሊጋ - 7ኛ ሳምንት

04:00 | ራዮ ቫልካኖ ከ ኤልቼ


@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
14.3K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 03:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 06:10:01
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ - 1ኛ ሳምንት

➜ | ወላይታ ዲቻ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና
➜ | ሀዋሳ ከተማ 1-2 ለገጣፎ ለገዳዲ

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ - 9ኛ ሳምንት

➜ | ማን ሲቲ 6-3 ማን ዩናይትድ
➜ | ሊድስ 0-0 አስቶን ቪላ

በጣልያን ሴሪኤ - 8ኛ ሳምንት

➜ | ላዚዮ 4-0 ስፔዚያ
➜ | ሊቼ 1-1 ክሬሞኔዝ
➜ | ሳምፕዶርያ 0-3 ሞንዛ
➜ | ሳሱሎ 5-0 ሳለርኒታና
➜ | አታላንታ 1-0 ፊዮሬንቲና
➜ | ጁቬንቱስ 3-0 ቦሎኛ

በስፔን ላሊጋ - 7ኛ ሳምንት

➜ | ኢስፓንዮል 2-2 ቫሌንሲያ
➜ | ሴልታ ቪጎ 1-0 ሪያል ቤቲስ
➜ | ጂሮና 3-5 ሪያል ሶሲዳድ
➜ | ሪያል ማድሪድ 1-1 ኦሳሱና

በፈረንሳይ ሊግ ኧ - 9ኛ ሳምንት

➜ | ሎሪዬን 2-1 ሊል
➜ | አጃኪዮ 1-3 ክሌርሞ
➜ | ኦዜሬ 1-1 ብሬስት
➜ | ቱሉዝ 4-2 ሞንፔሌ
➜ | ትሮይስ 2-2 ሬምስ
➜ | ሞናኮ 4-1 ናንቴስ
➜ | ሌንስ 1-0 ሊዮን

በጀርመን ቡንደስሊጋ - 8ኛ ሳምንት

➜ | ኸርታ በርሊን 1-1 ሆፈንሄም
➜ | ሻልክ 2-3 ኦግስበርግ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
13.6K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 03:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 06:08:02
. PHASE TRADING
       ሁሉንም በአንድ ላይ በአንድ ቦታ
       ኤሌክትሮኒክስ
Iphone 14 pro max
Samsung S22 ultra 5G
LG 4K TV
Smart watches
Brand Earbuds

አጠቃላይ የቤት ውስጥ ኤሌክትሮኒክስና መገልገያዎችን ያገኛሉ
ሁሉንም አቃዎቻችንን ለማየት
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ  
   ➾  https://t.me/phasetrading

  ከእርስዎ የሚጠበቀው መደወል ብቻ ያሉበት ድረስ በነፃ   ትራንስፖርት እናደርሳለን 
: 0912903398
        0909451145  
        0996978529
ወይም በውስጥ መሰመር ያናግሩን  @RICHMIkI
    
አድራሻ:  ቁጥር 1 ➢ ልደታ ከፋሊንትስቶን ፊት ለፊት ፌዛክ የገበያ
ቁጥር 2 ➢ አንዋር መስኪድ ባቡር ስቴሽን ፊት ለፊት
6.3K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 03:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 06:07:01 ታሪካዊ ሀውልቶች
ድንቅ መልክዓ-ምድሮች
የተፈጥሮና ሰው-ሰራሽ ፓርኮች
አስደናቂ የአኗኗር ባህልሎች
በሀገራችን ብቻ የሚገኙ አንስሳት
በሀገራችን ብቻ የሚገኙ(ብርቅዬ) አእዋፋት
እንዲሁም እውን ይህ ነገር እኛ ሀገር ነው የሚያስብሉ  ተአምራዊ ውድ ሀብቶቻችንን እንዲያደንቁ እንዲማሩ እና በአስደናቂ ነገር እራስዎን እንዲያስደምሙ ለእርሶ ተዘጋጅቷል

  አእምሮን ለማደስ
ለተማሪዎች 
ለተመራማሪዎች
ለጎብኚዎች ይዘን መጥተናል 

ከታች ባለው አፕሊኬሽን በስልኮ ይመዝገቡ
        ወይም ወደ 9676 OK ይበሉ
አግልግሎቴን 3 ቀን በነጻ ከተጠቀሙ በኋላ በቀን 2 ብር ይከፍላሉ
11.2K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 03:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 00:01:07
ከጠዋት ጀምሮ እስከአሁን ድረስ አብረናችሁ ቆየን ፣ የነገ ሰዉ ይበለን መልካም አዳር

የተቆጠሩ ጎሎችን  ይመልከቱ

https://t.me/+zxHxmjuAOAxkMDM0

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
13.1K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 21:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 23:58:15
የስፔን ላሊጋ TOP 6 የደረጃ ሰንጠረዥ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
12.8K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 20:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 23:55:13
ሪያል ማድሪድ በዘንድሮ የውድድር ዓመት በሁሉም የውድድር መድረኮች ለመጀመርያ ጊዜ ማሸነፍ ሳይችል ቀርቷል ።

WWWWWWWWWD

10 ጨዋታዎች
9 አሸነፉ
1 አቻ
25 ግቦች አስቆጠሩ
7 ግቦች ተቆጠረባቸው

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
12.9K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  20:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 23:54:54
7ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

FULL-TIME

ሪያል ማድሪድ 1-1 ኦሳሱና
ቪኒሲየስ 43' ኪኬ ጋርሲያ 50'

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
12.7K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 20:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ