Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ET™

የሰርጥ አድራሻ: @skysport_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 243.10K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 418

2022-10-05 09:28:01
ዣቪ ባርሴሎናን በአሰልጣኝነት እየመራ በቻምፒየንስ ሊጉ ከሜዳ ውጪ ባደረጋቸው የመጀመሪያ ሶስት ጨዋታዎች ላይ በሶስቱም ሲሸነፍ በባርሴሎና ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ። በባርሴሎና ታሪክ የትኛውም አሰልጣኝ ቡድኑን እየመራ ባደረጋቸው የመጀመሪያ ሶስት የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ላይ በሶስቱም ተሸንፎ የሚያውቅ አሰልጣኝ የለም ። ዣቪ የዚ መጥፎ ታሪክ ባለቤት መሆን ችሏል

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
303 viewsAbđįmãdrįdištâ , 06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 09:04:01
በ2022/23 የቻምፒየንስ ሊጉ የውድድር አመት በሶስት ዙር የምድብ ጨዋታዎች ላይ አንድም ጎል ያልተቆጠረባቸው ሁለት ግብ ጠባቂዎች ብቻ ናቸው ። ማኑዌል ኑዌር ከባየር ሙኒክ እና ሲሞን ሚኞሌት ከክለብ ብሩጅ ።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
2.4K viewsAbđįmãdrįdištâ , 06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 08:58:50
ዛሬ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚደረጉ ጨዋታዎች - 2ኛ ሳምንት

07:00 | ባህር ዳር ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ
10:00 | አርባ ምንጭ ከ ኢትዮጵያ መድን

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
3.0K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  05:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 08:57:11
ፖርቱጋላዊው ኮከብ እና የአምስት ጊዜ የባሎን ዶር አሸናፊ  ክርስቲያኖ ሮናልዶ በጥር ዝውውር መስኮት ማንቺስተር ዩናይትድን እንዲለቅ ፍቃድ ተሰጥቶታል ተባለ።

ፖርቱጋላዊው ኮከብ ከኳታር 2022 አለም ዋንጫ በኋላ በሚከፈተው የጥር ዝውውር መስኮት  ከማንቸስተር ዩናይትድ ለመልቀቅ እያሰበ እንደሆነ የገለጸተ ሲሆን ሆላንዳዊው የቡድኑ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ ተስማሚ ጥያቄ ከመጣ እንቅፋት የመሆን ፍላጎት እንደሌላቸው ቴሌግራፍ የተሰስኘው የወሬ ምንጭ አስታውቋል።

ፖርቱጋላዊው ኮከብ በኤሪክ ቴን ሀግ ስር የመሰለፍ ዕድል እየተነፈገው እንደሆነም ይታወቃል ።

ባሳለፍነው እሁድም ዩናይትድ ግማሽ ደርዘን ጎል አስተናግዶ በከተማ ተቀናቃኙ ማንቺስተር ሲቲ ስድስት ለ ሶስት ሲረታ ከተጠባባቂ ወንበር ሳይነሳ ጨዋታው ፍጻሜውን ማግኘቱ የሚታወስ ነው።

ቤስት ስፖርት

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
2.7K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 08:51:25
ሳዲዮ ትላንት የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ከተመረጠ በኃላ፡

"እዚህ, ይህ ገና ጅማሬ ነው።"

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
3.3K views £NƏ`"`"`"`"`"`, edited  05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 08:47:05
https://t.me/enateyewendochalbasat
https://t.me/enateyewendochalbasat

እናት Fashion
የተለያዩ:- ምርጥ የወንዶች አልባሳቶች መሸጫ

➝ በደርዘንም በፍሬም የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል ከድሬዳዋ ውጭ ለሆናቹ ይዘዙን ያሉበት ቦታ ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን!

ለበለጠ መረጃ ➜ @absebest
አድራሻ ፦ቁ.1 ድሬዳዋ አሸዋ ደርዘን ተራ
ቁ.2 ድሬዳዋ አሸዋ የገበያ ማዕከል
0932095047
0921160491

የTelegrm ቻናላችንን ለመቀላቀል
https://t.me/enateyewendochalbasat
https://t.me/enateyewendochalbasat
3.3K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 08:42:01
ትሬንት vs ሬንጀርስ የነበረው ቁጥራዊ መረጃ፡

96 ኳስ ንክኪዎች
4 ታክሎችን አሸንፏል
5 ከተጋጣሚ አንድ ለአንድ ተገናኝቶ አሸንፏል
100% የአየር ላይ ኳስ ከተጋጣሚ አሸንፏል
2 የተሳኩ ክሮሶችን አድርጓል
1 የጎል ዕድል ፈጠረ
1 ጎል

ወደ ብቃቱ ተመልሷል

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
3.6K views £NƏ`"`"`"`"`"`, 05:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 08:14:01
ሳዲዮ ማኔ ትላንት ምሽት በቻምፒየንስ ሊጉ ቪክቶሪያ ፕለዘን ላይ ግብ ማስቆጠሩን ተከትሎ በውድድሩ ያስቆጠራቸውን ጎሎች 25 ማድረስ ችሏል ። ከዛ በተጨማሪም ማኔ አፍሪካዊ ተጫዋች ሆኖ በቻምፒየንስ ሊጉ 25 ጎሎችን ያስቆጠረ አራተኛው ተጫዋችም መሆን ችሏል ። ከሳላህ ከድሮግባ እና ከሳሙኤል ኢቶ በመቀጠል !

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
6.0K viewsAbđįmãdrįdištâ , 05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 07:38:01
ባርሴሎናዎች በኢንተር ሚላን በኩል ዴንዜል ደምፍሪስ በእጁ ነክቷል ቫር ቼክ ይደረግልን ሲሉ የኢንተር ሚላኑ አሰልጣኝ ሲሞኒ ኢንዛጊ ይሄንን ፊት ነበር ያሳዩት

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
8.1K viewsAbđįmãdrįdištâ , 04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 07:25:38
ምስጋና ለጀግኖች....

➔ ዛሬ በአለም-አቀፍ ደረጃ የመምህራን ቀን እየተከበረ ይገኛል። በዚህ ምድር ላይ አብዛኛው ሰው የምድራዊም ሆነ የመንፈሳዊ መምህራን ውጤት ነው። መምህር ስሙ እንደሚገልፀው ሌሎችን የማስተማር እና በመልካም ስነ-ምግባር የመቅረፅ ፀጋ ነው። ለዚህ ፀጋ የበቃችሁ በተለያየ ደረጃ ያላችሁ መምህራን በሙሉ ክብር ይገባችኋል።

ክብር ለጀግኖች መምህራኖቻችን!

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
8.4K viewsutopia, 04:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ