Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ET™

የሰርጥ አድራሻ: @skysport_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 243.10K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 420

2022-10-05 00:10:30
ሳዲዮ ማኔ ባየር ሙኒክ ፕላዘንን 5ለ0 ባሸነፈበት የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
2.6K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 21:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 00:08:14
የሻምፒዮንስ ሊጉ GROUP C የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
2.7K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 21:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 00:06:08
ክለብ ብሩጅ 1-0 ባየር ሊቨርኩሰን
ፖርቶ 0-4 ክለብ ብሩጅ
ክለብ ብሩጅ 2-0 አትሌቲኮ ማድሪድ

➞ ክለብ ብሩጅ በሻምፒዮንስ ሊጉ ታሪክ የመጀመሪያ ሶስት ጨዋታዎችን በማሸነፍ የመጀመሪያው የቤልጂየም ቡድን ሆኗል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
2.8K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  21:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 00:01:34
በሻምፒየንስ ሊጉ ለእንግሊዝ ክለብ ብዙ ጎሎችን ያስቆጠሩ ተጫዋቾች፡-

36 - ሰርጂዮ አጉዬሮ
36 - ዲዲዬ ድሮግባ
35 - መሀመድ ሳላህ
35 - ቲዬሪ ሄንሪ
35 - ሩድ ቫን ኒስቴልሮይ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
3.2K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  21:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 00:00:23
ናፖሊ በዘንድሮው የሻምፒዮንስ ሊግ ውድድር

አያክስ 1-6 ናፖሊ
ሬንጀርስ 0-3 ናፖሊ
ናፖሊ 4-1 ሊቨርፑል

➞ 13 ግቦችን አስቆጠሩ 2 ተቆጠረባቸው ምድቡን በ9 ነጥብ እየመሩ ይገኛል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
3.2K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 21:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 23:58:41
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ 3ተኛ ዙር ጨዋታዎች።

       FULL-TIME

➞ ኢንተር ሚላን 1-0 ባርሴሎና 
ካልሀኖግሉ 45+2'

➞ ሊቨርፑል 2-0 ሬንጀርስ
አርኖልድ 7'
ሳላህ 52'

➞ አያክስ 1-6 ናፖሊ
9' ኩዱስ   18' ራስፓዶሪ
                      34' ዲ ሎሬንዞ
                      45'ዜሊንስኪ
                     47'ራስፓዶሪ
                     63 ቫራትሻሊያ
81'ሲሞኒ

➞ ክለብ ብሩጅ 2-0 አት.ማድሪድ
36' ሶዋህ
62' ጁትግላ

➞ ፍራንክፈርት 0-0 ቶተንሃም

➞ ፖርቶ 2-0 ባየር ሊቨርኩሰን
ዛይዱ 70'
ጋሌኖ 87'

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
3.4K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 20:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 23:54:53 የባርሴሎና እና የኢንተር ጨዋታ +8 ደቂቃ ተጨምሮ 4ተጠቅመዋል


90+8' | ኢንተር ሚላን 1-0 ባርሴሎና
3.6K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 20:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 23:53:40 FT | አያክስ 1-6 ናፖሊ
FT | ክለብ ብሩጅ 2-0 አት. ማድሪድ
FT | ፍራንክፈርት 0-0 ቶተንሃም
FT | ሊቨርፑል 2-0 ሬንጀርስ
3.7K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 20:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 23:50:00 ሌቨርኩሰን ቀይ ካርድ ተመልክተዋል
4.0K views £NƏ`"`"`"`"`"`, 20:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 23:49:27 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ 3ተኛ ዙር ጨዋታዎች።

       90'

➞ ኢንተር ሚላን 1-0 ባርሴሎና 
ካልሀኖግሉ 45+2'

➞ ሊቨርፑል 2-0 ሬንጀርስ
አርኖልድ 7'
ሳላህ 52'

➞ አያክስ 1-6 ናፖሊ
9' ኩዱስ   18' ራስፓዶሪ
                      34' ዲ ሎሬንዞ
                      45'ዜሊንስኪ
                     47'ራስፓዶሪ
                     63 ቫራትሻሊያ
81'ሲሞኒ

➞ ክለብ ብሩጅ 2-0 አት.ማድሪድ
36' ሶዋህ
62' ጁትግላ

➞ ፍራንክፈርት 0-0 ቶተንሃም

➞ ፖርቶ 2-0 ባየር ሊቨርኩሰን
ዛይዱ 70'
ጋሌኖ 87'

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
4.1K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 20:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ