Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ET™

የሰርጥ አድራሻ: @skysport_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 243.10K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 423

2022-10-04 11:57:58
በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ጥቂት ጎሎችን ያስተናገዱ ክለቦች ፡-

7 - ኤቨርተን
8 - አርሰናል፣ ብራይተን፣ ኒውካስል
9 - ሊቨርፑል፣ ዌስትሃም፣ ዎልቭስ፣ ማን ሲቲ



@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
11.3K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 08:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 11:37:01
በአለም እግርኳስ ደጋፊዎች ዘንድ በጣም የሚታወቁ እና ዝነኛ የሆኑ 20 ከተሞች በቅደም ተከተል

20.ሊዝበን
19.ሮም
18.ዶርትሙንድ
17.ሴቪያ
16.ቱሪን
15.አቴንስ
14.ሜክሲኮ
13.ሙኒክ
12.አምስተርዳም
11.ግላስኮ

10.ሚላን
9.ኢስታንቡል
8.ማንችስተር
7.ባርሴሎና
6.ሊቨርፑል
5.ሪዮ ዲ ጄኔሮ
4.ሳኦ ፖሎ
3.ቦነስ አይረስ
2.ማድሪድ
1.ለንደን

• ሙሉ ዘገባው ከ90Min የተወሰደ ።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
11.4K viewsAbđįmãdrįdištâ , 08:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 10:58:33
ኖቲንግሃም ፎረስት ራፋኤል ቤኒቴዝን የስቲቭ ኩፐር ተተኪ አድርገው ለመቅጠር አስበዋል።

ምንጭ ፦ The Guardian

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
11.8K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  07:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 10:32:01
ሃላንድ በሳልዝበርግ
• በ27 ጨዋታዎች 29 ጎሎች

ሃላንድ በዶርትሙንድ
• በ89 ጨዋታዎች 86 ጎሎች

ሃላንድ በማንችስተር ሲቲ
• በ11 ጨዋታዎች 17 ጎሎች

ሃላንድ በአጠቃላይ በክለብ እግር ኳስ ህይወቱ
• በ149 ጨዋታዎች 153 ጎሎች

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
12.6K viewsAbđįmãdrįdištâ , edited  07:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 09:16:01
ባርሴሎናን ስለቅ ደስተኛ ነበርኩ ምክንያቱም ሁሌም ቢሆን ነብሴን ለክለቡ ትቻለው ። እኔ ጀግና አደለሁም ፤ ጀግና ማለት ብቻውን ሆኖ ከህመሙ ጋር ሚፋለም ነው ወይም ለቤተሰቦቹ የወደፊት ጥሩ ህይወት ሲል ራሱን መስእዋት አርጎ ወደ ሌላ ሀገር ሚሰደድ ሰው ነው ። እኔ በቃ ኳስ ተጫዋች ነኝ ።

አንድሬስ ኢኔስታ ትላንት የተናገረው

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
12.8K viewsAbđįmãdrįdištâ , 06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 08:58:26
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
12.6K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 05:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 08:34:01
ሮበርት ሌዋንዶቭስኪ

በ2008 እግር ኳስን መጫወት ሲጀምር የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው በተከላካይነት ሚና ላይ ነበር ፤ ሌዋንዶቭስኪ በዛኑ ጨዋታ ላይ አንድ ጎል ማስቆጠር ቻለ ። ጅማሮውን በተከላካይነት አርጎ ዛሬ ላይ የአለማችን አስፈሪው የፊት መስመር አጥቂ መሆን የቻለው ሌዋንዶውስኪ ከ14 አመታት ቡሃላ አሁን ላይ በ76 ጎሎች የፖላንድ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ መሆን የቻለ ሲሆን ፤ ከዛም በተጨማሪም በአለም እግር ኳስ ታሪክ ከፍተኛ 11ኛ ግብ አስቆጣሪም መሆን ችሏል ። በ573 ጎሎች !

ሌዋንዶቭስኪ በዚ የውድድር አመትም በ9 ጨዋታዎች 12 ጎሎችን እና 2 አሲስቶችን ማድረግ ችሎዋል ።

• ዛሬስ በሳንሲሮ !?

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
12.9K viewsAbđįmãdrįdištâ , 05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 07:43:01
ከ2018/19 የውድድር አመት ጀምሮ ላለፉት አራት አመታቶች በአምስቱ አውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ከቦክስ ውጪ ብዙ ግቦችን ያስቆጠሩ ተጫዋቾች

• ሊዮ ሜሲ 29
• ጀምስ ማዲሰን 17
• ሩስላን ማሊኖቭስኪ 15
• ድሬስ መርቴንስ 15
• ጀምስ ዎርድ ፕሮውስ 15
• ፋቢያን ሩዊዝ 13
• ሶን 13
• ኢያጎ አስፓስ 13
• ዴብሬኒ 12

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
13.1K viewsAbđįmãdrįdištâ , 04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 07:02:01
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ከ1ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ ይህን ይመስላል።

SOCCER ETHIOPIA

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
2.4K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 06:25:03
ዛሬ በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

01:45 | ባየር ሙኒክ ከ ፕላዘን
01:45 | ማርሴይ ከ ስፖርቲንግ ሊዝበን
04:00 | አያክስ ከ ናፖሊ
04:00 | ክለብ ብሩጅ ከ አት. ማድሪድ
04:00 | ፍራንክፈርት ከ ቶተንሃም
04:00 | ፖርቶ ከ ባየር ሊቨርኩሰን
04:00 | ኢንተር ሚላን ከ ባርሴሎና
04:00 | ሊቨርፑል ከ ሬንጀርስ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
4.2K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 03:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ