Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ET™

የሰርጥ አድራሻ: @skysport_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 243.10K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 424

2022-10-04 06:17:01
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች !

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ - 1ኛ ሳምንት

FT | ፋሲል ከነማ 2-1 አዳማ ከነማ
FT | መቻል 1-0 ሀዲያ ሆሳዕና

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ - 9ኛ ሳምንት

FT |ሌስተር ሲቲ 4-0 ኖቲንግሃም

በጣልያን ሴሪኤ - 8ኛ ሳምንት

FT | ቬሮና 1-2 ዩዲኔዜ

በስፔን ላሊጋ - 7ኛ ሳምንት

FT | ራዮ ቫልካኖ 2-1 ኤልቼ


@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
4.1K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 03:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 06:15:00
ዋልያዎቹ ጨዋታቸውን መቼ ያደርጋሉ !

ለአልጄርያው የቻን አፍሪካ ዋንጫ በማለፍ በምድብ አንድ ከ አዘጋጇ ሀገር አልጄርያ ፣ ሊቢያ እና ሞዛምቢክ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታውን የሚያደርግባቸው ቀናት ታውቋል።

በዚህም መሰረት :-

ጥር 5/2015 :- ኢትዮጵያ ከ ሞዛምቢክ

ጥር 9/2015 : - አልጄርያ ከ ኢትዮጵያ

ጥር 13/2015 :- ሊቢያ ከ ኢትዮጵያ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
3.5K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 03:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 06:10:01
ከ2000 በኃላ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሆነው መጨረስ የቻሉ ተጫዋቾች

2000....ሳልሀዲን ሰዒድ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) 21 ጎል

2001....ታፈሰ ተስፋዬ (ኢትዮጵያ ቡና) 23 ጎል

2002....ታፈሰ ተስፋዬ (ኢትዮጵያ ቡና) 21 ጎል

2003....አዳነ ግርማ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) እና ጌታነህ ከበደ (ደደቢት) 18 ጎል

2004....አዳነ ግርማ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) 23 ጎል

2005....ጌታነህ ከበደ (ደደቢት) 22 ጎል

2006....ኡመድ ኡክሪ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) 21 ጎል

2007....ሳሙኤል ሳኑሚ (ደደቢት) 22 ጎል

2008....ታፈሰ ተስፋዬ (አዳማ ከተማ) 18 ጎል

2009....ጌታነህ ከበደ (ደደቢት) 25 ጎል

2010....ኦኮኪ አፎላቢ (ጅማ አባጅፋር) 23 ጎል

2011....አማኑኤል ገብረሚካኤል (መቐለ 70 እንደርታ) 18 ጎል

2012....ውድድሩ በኮቪድ ምክንያት ተቋርጦ ነበር

2013....አቡበከር ናስር (ኢትዮጵያ ቡና) 30 ጎል

2014....ይገዙ ቦጋለ (ሲዳማ ቡና) 16 ጎል

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
3.5K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 03:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 06:09:01
ቤስት ቤት ሙሉ ወጪዎችን በመሸፈን 3 እድለኛ ደንበኞችን ወደ ኳታር የ2022 የፊፋ የዓለም ዋንጫ ይልካል!

አሸናፊዎች የሚመረጡት፡- 1 ከሱቅ ሽያጭ፣ 1 ኦንላይን ላይ ሽያጭ እና 1 ከማህበራዊ ሚዲያ
አሸናፊዎች በትኬት መታወቂያ/ቁጥር ይመረጣሉ። (እባክዎ ቲኬቶችዎን በጥንቃቄ ይያዙ)

ብዙ የውርርድ ትኬቶችን በገዙ ቁጥር የአለም ዋንጫ ትኬት የማሸነፍ እድልዎ ከፍ ያለ ነው።
የሱቅ ቲኬት እና ኦንላይን ላይ ትኬት መስፈርቶች፡-
⁃ ዝቅተኛው የመደብ መጠን 100 ብር ነው።
⁃ ዝቅተኛ ኦድ (ብዜት) 10.00 ነው።
⁃ያሽነፈም ሆነ የተሽነፈ ትኬት የመመረጥ እድል አለው።
የማህበራዊ ሚዲያ መስፈርቶች፡-
የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችንን (ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ቴሌግራም፣ ቲክ ቶክ) መከተል አለብዎት (የሁሉም የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች ስም @bestbetet ነው)
በእያንዳንዱ የማህበራዊ ሚዲያ ገጽ ላይ የ3 ጓደኞችዎን መለያ ይለጥፉ
የቤስት ቤትን የአለም ዋንጫ ማስታወቂያ ያጋሩ
የውርርድ ትኬት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ይለጥፉ
አድራሻ፡- ካዛንቺስ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ስልክ ቁጥር፡- +251 115570857
ድህረ ገጽ:- www.bestbet.bet
1.1K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 03:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 06:08:02
ማታቁት ግብና ጉድ እዩ

https://t.me/habeshabetting11

https://t.me/habeshabetting11

https://t.me/habeshabetting11

https://t.me/habeshabetting11
902 views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 03:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 06:08:02
. PHASE TRADING
       ሁሉንም በአንድ ላይ በአንድ ቦታ
       ኤሌክትሮኒክስ
Iphone 14 pro max
Samsung S22 ultra 5G
LG 4K TV
Smart watches
Brand Earbuds

አጠቃላይ የቤት ውስጥ ኤሌክትሮኒክስና መገልገያዎችን ያገኛሉ
ሁሉንም አቃዎቻችንን ለማየት
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ  
   ➾  https://t.me/phasetrading

  ከእርስዎ የሚጠበቀው መደወል ብቻ ያሉበት ድረስ በነፃ   ትራንስፖርት እናደርሳለን 
: 0912903398
        0909451145  
        0996978529
ወይም በውስጥ መሰመር ያናግሩን  @RICHMIkI
    
አድራሻ:  ቁጥር 1 ➢ ልደታ ከፋሊንትስቶን ፊት ለፊት ፌዛክ የገበያ
ቁጥር 2 ➢ አንዋር መስኪድ ባቡር ስቴሽን ፊት ለፊት
423 views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 03:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 06:07:01 ታሪካዊ ሀውልቶች
ድንቅ መልክዓ-ምድሮች
የተፈጥሮና ሰው-ሰራሽ ፓርኮች
አስደናቂ የአኗኗር ባህልሎች
በሀገራችን ብቻ የሚገኙ አንስሳት
በሀገራችን ብቻ የሚገኙ(ብርቅዬ) አእዋፋት
እንዲሁም እውን ይህ ነገር እኛ ሀገር ነው የሚያስብሉ  ተአምራዊ ውድ ሀብቶቻችንን እንዲያደንቁ እንዲማሩ እና በአስደናቂ ነገር እራስዎን እንዲያስደምሙ ለእርሶ ተዘጋጅቷል

  አእምሮን ለማደስ
ለተማሪዎች 
ለተመራማሪዎች
ለጎብኚዎች ይዘን መጥተናል 

ከታች ባለው አፕሊኬሽን በስልኮ ይመዝገቡ
        ወይም ወደ 9676 OK ይበሉ
አግልግሎቴን 3 ቀን በነጻ ከተጠቀሙ በኋላ በቀን 2 ብር ይከፍላሉ
2.8K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 03:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 23:53:35
በ2022 ብዙ በፕሪምየር ሊግ ብዙ የጎል ተሳትፎ ያላቸው ተጫዋቾች (ግቦች + አሲስቶች)

◎ 29 - ሃሪ ኬን
◎ 26 - ኬቨን ደ ብሩይን
◎ 24 - ሶን ሄንግ-ሚን
◉ 19 - ጄምስ ማዲሰን

Anything to say, Gareth?

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
6.2K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 20:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 23:53:22
ጀምስ ማዲሰን በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ለሌስተር

7 ጨዋታዎች
5 ግቦች
2 አሲስት



@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
5.5K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 20:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 23:52:56
ጀምስ ማዲሰን በዛሬው ጨዋታ

2 ጎል
1 አሲስት

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
5.4K views Naty_Øz, edited  20:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ