Get Mystery Box with random crypto!

ከ2000 በኃላ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሆነው መጨረስ የቻሉ ተጫዋቾች | SKY ስፖርት ET™

ከ2000 በኃላ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሆነው መጨረስ የቻሉ ተጫዋቾች

2000....ሳልሀዲን ሰዒድ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) 21 ጎል

2001....ታፈሰ ተስፋዬ (ኢትዮጵያ ቡና) 23 ጎል

2002....ታፈሰ ተስፋዬ (ኢትዮጵያ ቡና) 21 ጎል

2003....አዳነ ግርማ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) እና ጌታነህ ከበደ (ደደቢት) 18 ጎል

2004....አዳነ ግርማ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) 23 ጎል

2005....ጌታነህ ከበደ (ደደቢት) 22 ጎል

2006....ኡመድ ኡክሪ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) 21 ጎል

2007....ሳሙኤል ሳኑሚ (ደደቢት) 22 ጎል

2008....ታፈሰ ተስፋዬ (አዳማ ከተማ) 18 ጎል

2009....ጌታነህ ከበደ (ደደቢት) 25 ጎል

2010....ኦኮኪ አፎላቢ (ጅማ አባጅፋር) 23 ጎል

2011....አማኑኤል ገብረሚካኤል (መቐለ 70 እንደርታ) 18 ጎል

2012....ውድድሩ በኮቪድ ምክንያት ተቋርጦ ነበር

2013....አቡበከር ናስር (ኢትዮጵያ ቡና) 30 ጎል

2014....ይገዙ ቦጋለ (ሲዳማ ቡና) 16 ጎል

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia