Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ET™

የሰርጥ አድራሻ: @skysport_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 243.10K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 419

2022-10-05 07:25:02
ጀማል ሙሲላ ለባየርን ሙኒክ በዚህ ሲዝን፡

12 ጨዋታዎች
7 ግቦች
6 አሲስት

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
8.1K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 04:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 06:32:01
ትላንት ምሽት ኢንተር ሚላን በሳንሲሮ ባርሴሎናን 1-0 በሆነ ውጤት ካሸነፈ ቡሃላ አሌሳንድሮ ባስቶኒ በኢንስታግራም ገፁ ላይ የፖሰተው

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
10.5K viewsAbđįmãdrįdištâ , 03:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 06:30:09
ዛሬ በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

01:45 | RB ላይፕዥግ ከ ሴልቲክ
01:45 | ሳልዝበርግ ከ ዲናሞ ዛግሬብ
04:00 | ቤኔፊካ ከ ፒኤስጂ
04:00 | ቼልሲ ከ ኤስ ሚላን
04:00 | ጁቬንቱስ ከ ማካቢ ሃኢፋ
04:00 | ማንቸስተር ሲቲ ከ ኮፐንሀገን
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ሻካታር
04:00 | ሲቪያ ከ ዶርትሙንድ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
9.9K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 03:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 06:20:03
ትላንት በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የተደረጉ ጨዋታዎች !

FT | ባየር ሙኒክ 5-0 ፕላዘን
FT | ማርሴይ 4-1 ስፖርቲንግ ሊዝበን
FT | አያክስ 1-6 ናፖሊ
FT | ክለብ ብሩጅ 2-0 አት. ማድሪድ
FT | ፍራንክፈርት 0-0 ቶተንሃም
FT | ፖርቶ 2-0 ባየር ሊቨርኩሰን
FT | ኢንተር ሚላን 1-0 ባርሴሎና
FT | ሊቨርፑል 2-0 ሬንጀርስ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
9.9K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 03:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 06:16:01
" ውሳኔው ለሀገሪቱ አሳፋሪ ነው "

የሌስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ብሬንዳን ሮጀርስ የኮከባቸው ጄምስ ማዲሰን በእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አለመካተት " አሳፋሪ " ነው ሲሉ ገልፀውታል።

የ 26ዓመቱ ጄምስ ማዲሰን ቡድኑ ኖቲንግሀም ፎረስትን በመርታት የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድል ሲያስመዘግብ ሁለት ጎሎችን አስቆጥሮ አንድ ለግብ የሚሆን ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል።

" ለሀገሪቷም ሆነ ለጄምስ ማዲሰን ራሱ " አሳፋሪ ነው የሚሉት ብሬንዳን ሮጀርስ " ያለውን አቅም እና ላለፉት አስራ ስምንት ወራት የሚያሳየውን ብቃት ስትመለከቱ ከእንግሊዝ የሚበልጠው ሀሪ ኬን ብቻ ነው።

በዚህም ምንም እንኳ ተሰልፎ መጫወት ባይችልም በስብስቡ ውስጥ አለመካተቱ ያስገርማል " ሲሉ አሰልጣኙ ተናግረዋል።

ጄምስ ማዲሰን ከጨዋታው በኋላ ጥያቄው ሲቀርብለት " ጠንክሬ እሰራለው በቦታው ላይ ጥሩ ብቃት ያላቸው ተጫዋቾች እና በርካታ አማራጮች አሉ።

ነገር ግን ለእኔም ቦታ መኖር አለበት በዚህም ጠንክሬ መስራቴን በመቀጠል የምሽቱን አይነት አቋም ማሳየቴን እቀጥላለሁ " ሲል ጄምስ ማዲሰን ሀሳቡን አካፍሏል።

kidusyoftahe

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
9.0K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 03:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 06:11:01
ዩዜቢዮ ዲ ፍራንቼስኮ ቀጣዩ የሊጉ አሰልጣኝ ለመሆን ተቃርቧል


➞ በሳሱሎና ሮማ የአሰልጣኝነት ጊዜያቸው ብዙዎች የሚያውቋቸው ዩዜቢዮ ዲ ፍራንቼስኮ አምና ደቀመዘሙራቸው ሮቤርቶ ዲ ዘርቢን ተከትለው ወደ ሀገረ እንግሊዝ በመምጣት የተወዳጁ ፕሪሚየር ሊግ ክለብን ለመያዝ መቃረባቸውን በርካታ የዜና አውታሮች በመዘገብ ላይ ይገኛሉ።

➞ ኤዲ ሃውን በዋና አሰልጣኝነት ከመቅጠራቸው አስቀድሞ በሳኡዲ አረቢያው ንጉስ መሃመድ ቢንሰልማን የተጠቀለሉት ኒውካስል ዩናይትዶች ጋር ተነጋግረው የነበሩት ዩዜቢዮ ብሩኖ ላዥን በመተካት ወልቨርአምፕተን ዋንደረርስን ለመረከብ ተቃርበዋል።

➞ ሳሱሎን በድይብ የማጥቃት ፍልስፍናቸውና ከሴሪ ቢ አንስተው ወደ ሻምፒዮንነት ሴሪ አ የወሰዱትና ቆየት ብለውም የዩሮፓ ሊግ ተሳታፊ ማድረግ የቻሉት አስልጣኝ ሄላስ ቬሮናን በ2021 ከለቀቁ በኋላ ያለስራ የተቀመጡት የ53 አመቱ አሰልጣኝ ለሊጉ ድምቀት ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል።

➞ ሮማን ይዘው በኑ ካምፕ የደረሰባቸውን የ4-1 ሽንፈት በስታዲዮ ኦለምፒኮ 3-0 በሆነ ውጤት ባርሳን በመርታት መቀልበስ የቻሉት አሰልጣኝ ከስፖርቲንግ ሊዝበኑ ሩበን አሞሪም ጋር እጩ መሆናቸው ታውቋል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
8.1K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 03:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 06:10:01
ቤስት ቤት ሙሉ ወጪዎችን በመሸፈን 3 እድለኛ ደንበኞችን ወደ ኳታር የ2022 የፊፋ የዓለም ዋንጫ ይልካል!

አሸናፊዎች የሚመረጡት፡- 1 ከሱቅ ሽያጭ፣ 1 ኦንላይን ላይ ሽያጭ እና 1 ከማህበራዊ ሚዲያ
አሸናፊዎች በትኬት መታወቂያ/ቁጥር ይመረጣሉ። (እባክዎ ቲኬቶችዎን በጥንቃቄ ይያዙ)

ብዙ የውርርድ ትኬቶችን በገዙ ቁጥር የአለም ዋንጫ ትኬት የማሸነፍ እድልዎ ከፍ ያለ ነው።

የሱቅ ቲኬት እና ኦንላይን ላይ ትኬት መስፈርቶች፡-
⁃ ዝቅተኛው የመደብ መጠን 100 ብር ነው።
⁃ ዝቅተኛ ኦድ (ብዜት) 10.00 ነው።
⁃ያሽነፈም ሆነ የተሽነፈ ትኬት የመመረጥ እድል አለው።

የማህበራዊ ሚዲያ መስፈርቶች፡-
የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችንን (ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ቴሌግራም፣ ቲክ ቶክ) መከተል አለብዎት (የሁሉም የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች ስም @bestbetet ነው)
በእያንዳንዱ የማህበራዊ ሚዲያ ገጽ ላይ የ3 ጓደኞችዎን መለያ ይለጥፉ
የቤስት ቤትን የአለም ዋንጫ ማስታወቂያ ያጋሩ
የውርርድ ትኬት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ይለጥፉ
አሪፍ ቪድዮ ሰርተው የ ቤስት ቤት ማህበራዊ ድህረ ገጾች ላይ ታግ ያድርጉ

አድራሻ፡- ካዛንቺስ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ስልክ ቁጥር፡- +251 115570857
ድህረ ገጽ:- www.bestbet.bet
7.4K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 03:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 06:09:02
ማታቁት ግብና ጉድ እዩ

https://t.me/habeshabetting11

https://t.me/habeshabetting11

https://t.me/habeshabetting11

https://t.me/habeshabetting11
2.0K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 03:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 00:17:44
ከጠዋት ጀምሮ እስከአሁን ድረስ አብረናችሁ ቆየን ፣ የነገ ሰዉ ይበለን መልካም አዳር

የተቆጠሩ ጎሎችን  ይመልከቱ

https://t.me/+zxHxmjuAOAxkMDM0

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
2.0K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 21:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 00:15:59
VAR

ባርሴሎና የተከለከለው ፔናሊቲ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
2.2K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 21:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ