Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ET™

የሰርጥ አድራሻ: @skysport_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 243.10K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 417

2022-10-05 17:33:44
ለዛሬው የ ፒኤስጂ እና ቤኔፊካ ጨዋታ የ ሁለቱ ቡድኖች ግምታዊ አሰላለፍ

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
11.1K views Naty_Øz, edited  14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 17:27:34
በዚህ ሲዝን በ ፕርሚዬር ሊጉ ከ ፔናሊቲ ቦክስ ውጪ ብዙ ጎል ማስቆጠር የቻሉ ቡድኖች

1. ሌስተር ሲቲ - 5 ጎል
2.ቶተንሃም ሆትስፐር - 5
3. ብሬንትፎርድ - 4
4.አርሰናል - 3
5. ሊቨርፑል - 3

ቀሪውን በምስሉ ላይ መመልከት ይችላሉ

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
10.7K views Naty_Øz, edited  14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 17:24:52
በዚህ ሲዝን የ ፕርሚዬር ሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች :

1.ኤርሊንግ ሃላንድ - 14 ጎል
2. ሃሪ ኬን - 7 ጎል
3. አሌክስ አንደር ሚትሮቪች - 6 ጎል
4. ሮበርት ፌርሚኖ - 5 ጎል
5. ጋብሪዬል ጄሱስ - 5 ጎል

ቀሪውን በምስሉ ላይ መመልከት ይችላሉ

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
9.6K views Naty_Øz, edited  14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 17:13:50
የቀድሞ የ ሊቨርፑል ተጫዋች ዣቪ አሎንሶ በቅርቡ የባየርን ሌቨርኩሰን አሰልጣኝ ተብሎ ይሾማል

Source ( marca)

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
9.4K views Naty_Øz, edited  14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 17:07:36
ባየርሙኒክ በ ቻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ ለረጅም ጨዋታ ያለሽንፈት መጓዝ ሪከርድን መያዝ ችለዋል።(31)

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
9.6K views Naty_Øz, edited  14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 17:02:34
በዚህ ሲዝን  በ አውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ብዙ ሬቲንግ ማግኘት የቻሉ ተጫዋቾች

Via sofa score

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
9.4K views Naty_Øz, edited  14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 16:58:42
በዚህ ሲዝን በ ፕርሚዬር ሊጉ ብዙ ክሊንሺት ማስመዝገብ የቻሉ ግብ ጠባቂዎች

በቀዳሚነት ኤደርሰን ሞራይስ በ 4 ክሊንሺት ተቀምጧል ።

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
9.6K views Naty_Øz, edited  13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 16:49:42
2ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

            እረፍት

አርባምንጭ ከተማ 2-2 ኢትዮጵያ መድን
5' አሸናፊ ፊዳ 13' ብሩክ ሙሉጌታ
23' ተመስገን ደረሰ 22' ኪቲካ ጅማ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
9.9K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 16:28:14
2ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

            30'

አርባምንጭ ከተማ 2-2 ኢትዮጵያ መድን
5' አሸናፊ ፊዳ 13' ብሩክ ሙሉጌታ
23' ተመስገን ደረሰ 22' ኪቲካ ጅማ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
10.8K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, edited  13:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 16:24:24
አያክስ ስድስት ጎሎች ተቆጥሮበት ሲሸነፍ ከ58 አመታቶች ቡሃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ። አያክስ በታሪኩ 6 ጎሎች ተቆጥሮበት ለመጨረሻ ጊዜ የተሸነፈው በ1964 ነበር ።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
10.9K viewsAbđįmãdrįdištâ , 13:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ