ዣቪ ባርሴሎናን በአሰልጣኝነት እየመራ በቻምፒየንስ ሊጉ ከሜዳ ውጪ ባደረጋቸው የመጀመሪያ ሶስት ጨዋታዎች ላይ በሶስቱም ሲሸነፍ በባርሴሎና ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ። በባርሴሎና ታሪክ የትኛውም አሰልጣኝ ቡድኑን እየመራ ባደረጋቸው የመጀመሪያ ሶስት የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ላይ በሶስቱም ተሸንፎ የሚያውቅ አሰልጣኝ የለም ። ዣቪ የዚ መጥፎ ታሪክ ባለቤት መሆን ችሏል @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia 303 viewsAbđįmãdrįdištâ , 06:28