Get Mystery Box with random crypto!

የፕሪሚየር ሊጉ 1000 ኛ ግብ ዛሬ ተቆጥረዋል ! በ32 ኛ ሳምንት በተደረገዉ የኢንግሊዝ ፕሪምየ | SKY ስፖርት ET™

የፕሪሚየር ሊጉ 1000 ኛ ግብ ዛሬ ተቆጥረዋል !

በ32 ኛ ሳምንት በተደረገዉ የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አርሰናል ከብራይተን ጋር በተገናኙበት ጨዋታ የዘንድሮ የዉድድር አመት 1000 ኛ የፕሪሚየር ሊግን ጎል በሀቫርትዝ አማካኝነት ተቆጥሯል።

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia