Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ET™

የሰርጥ አድራሻ: @skysport_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 240.44K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2024-01-16 17:10:04
| የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ 4 የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ

7'

ቡርኪና ፋሶ 0-0 ሞሪታንያ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
13.3K views ᴇʏᴏsɪ ᴛƦᴇɴᴛ , edited  14:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-16 16:55:39
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

        ተጠናቀቀ

➜ ወላይታ ድቻ 1-2 ሃዋሳ ከተማ
70' ዮናታን ኤልያስ   03' ተባረክ ሄፋሞ
                             26' እዮብ አለማየሁ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
13.0K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-16 16:03:24
OFFICIAL ፦ ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የእግር ኳስ ማህበር (PFA) የወሩ ምርጥ  ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
14.1K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 13:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-16 15:43:11
BREAKING: ዳንኤል ዴ ሮሲ አዲሱ የሮማ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል ።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
13.9K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 12:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-16 14:29:29
አርሊንግ ሀላንድ እነዚህን ሁላ ክብሮች አሳክቶ በሽርፍራፊ ነጥቦች የግል ሽልማት ማጣቱ 2023 ሲታወስ በአሳዛኝ ተሸናፊነት እንዲታወስ ያደርገዋል

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
14.4K viewsUtopia, 11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-16 14:06:40
የስፔኑ ክለብ ግራናዳ ፋኩንዶ ፕሊስትሪን እስከ የውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ በውሰት ለማስፈረም ይፈልጋል።

ቀጣዩን የፕሊስትሪ እርምጃ ለመወሰን በመጪዎቹ ቀናት ድርድሩ ይቀጥላል።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
14.5K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  11:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-16 13:26:10
ሜሲ የፊፋ ዘ ቤስትን ማሸነፉን ተከትሎ አለም አቀፍ ሚዲያዎች፣ ተጫዋቾች፣ክለቦች፣ አለም አቀፉ የእግር ኳስ ተቋማት የለጠፉት ፖስት....

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
15.0K viewsUtopia, edited  10:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-08 18:32:41
ባርሴሎና ባለፉት 6 ጨዋታዎች 13 ጎሎችን አስተናግዷል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
12.7K views 🄶🄸🄵🅃@452✞✟✟✟✟, 15:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-08 17:51:45
ቲሞ ወርነር ወደ ቶተንሃም የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ ዛሬ ወደ ለንደን አቅንቷል።

እስከ ሰኔ ወር በውሰት ሲሆን ፣ በ€18/19m የግዢ አማራጭም እንዳለበት ተረጋግጧል።

Here we go confirmed !

[Fabrizio Romano]

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
13.7K viewsᴊᴏᴊᴏ ᴄʟᴀssɪᴄ, edited  14:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-05 21:46:20
ሃሪ ኬን በዚህ ሲዝን ለባየር ሙኒክ

22 ጨዋታዎች
25 ግቦች

ኪሊያን ምባፔ በዚህ ሲዝን ለ PSG:

23 ጨዋታዎች
22 ግቦች

Unstoppable in front of goal!

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
13.3K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ