Get Mystery Box with random crypto!

የስፔኑ ክለብ ግራናዳ ፋኩንዶ ፕሊስትሪን እስከ የውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ በውሰት ለማስፈረም ይ | SKY ስፖርት ET™

የስፔኑ ክለብ ግራናዳ ፋኩንዶ ፕሊስትሪን እስከ የውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ በውሰት ለማስፈረም ይፈልጋል።

ቀጣዩን የፕሊስትሪ እርምጃ ለመወሰን በመጪዎቹ ቀናት ድርድሩ ይቀጥላል።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia