Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ET™

የሰርጥ አድራሻ: @skysport_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 240.44K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-11-27 20:19:32
በብራዚል ሊግ ሶስት ጨዋታ ብቻ የሚቀሩት ሲሆን የዋንጫ ፋክክር ግን አጓጊ ሆኗል።

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
15.6K viewsANI, edited  17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-27 20:08:13
የ35 አመቱ ሁዋን ማታ በአንድ አመት ሁለት የሊግ ዋንጫዎች ማሳካት ችሏል።

ከጋላታሰራይ ጋር ሱፐር ሊግ
ከቪሴል ኮቤ ጋር 1 ሊግ

Class

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
14.9K viewsUtopia, 17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-27 20:08:01
የአልናስር አሰላለፍ

03:00 | አል ናስር ከ ፐርሴፖሊስ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
13.7K views 𝐃𝐚𝐫𝐰𝐢𝐧 𝐥𝐞𝐮𝐥, 17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-27 20:01:29
WWW.Ethioexamonline.com ይቀላቀሉ

ሁሉንም የትምህርት አይነቶች ያካተተ ከ10,000 ሺህ በላይ ጥያቄና መልሶችን ከነበቂ ማብራሪያዎች እንዲሁም በ Video የተደገፉ የ12ተኛ  ክፍል ሀገር አቀፍ ብሔራዊ ፈተናዎችን,Scholarship መረጃዎችን እንዲሁም የተለያዩ ሽልማቶችን ያካተተ የጥያቄና መልስ ዉድድሮች ላይ ይሳተፉ ድህረገጻችንን በመቀላቀል ያግኙ።

አገልግሎቱን ለማግኘት :- http://196.189.155.143:8080/sub.html ን ይጠቀሙ
14.3K viewsUtopia, 17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-27 19:23:52
ለናንተ የምንግዜም ምርጡ የመቀስ ምት ጎል የቱ ነው ?

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
15.0K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-22 16:41:10
ቼልሲ ከሮሜሉ ሉካኩ ወኪል ጋር ከስምምነት ደርሰዋል አጥቂው በሚቀጥለው ክረምት በ35 ሚሊየን ፓውንድ ስታምፎርድ ብሪጅን መልቀቅ ይችላል።

ፋብሪዝዮ ሮማኖ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
14.8K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  13:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-22 16:19:01
ኤሚ ማርቲኔዝ ለአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን

36 ጨዋታዎች
26 ክሊንሺት
3 ዋንጫዎችን አሸነፈ

THE WALL!

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
14.4K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-22 16:17:05
| Official፡ ወቅታዊ የፊፋ ሃገራት ደረጃ!

አርጀንቲና
ፈረንሳይ
እንግሊዝ
ቤልጂየም
ብራዚል
ኔዘርላንድስ
ፖርቱጋል
ስፔን
ጣሊያን
ክሮኤሺያ

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
13.5K views Ali Royal , 13:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-22 16:03:02
ለወራት ከሜዳ ርቆ የነበረው እንግሊዛዊው የማንችስተር ዩናይትዱ ተከላካይ ሉክ ሾው ከጉዳቱ አገግሞ ልምምድ ለመስራት ብቁ ሆኗል ።

በተጨማሪም ሊሳንድሮ ማርቲኔዝም በግሉ ልምምዶችን እያከናወነ ይገኛል ።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
13.4K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  13:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-22 16:00:42
የቴሌግራም ገጻችንን በመቀላቀል ብቻ ይሸለሙ!

ልክ እንደ ፌስቡክ ገጻችን የቴሌግራም ቻናላችን አባላትን ልንሸልም ነው!

እናንተም ቻናላችንን https://t.me/afrosportsbet በመቀላቀል ጓደኞቻችሁን invite በማድረግ ተሸላሚ ሁኑ።

መልካም እድል!!
12.6K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ