Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ET™

የሰርጥ አድራሻ: @skysport_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 240.44K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-12-06 01:45:04
ዴክላን ራይስ በዛሬው ጨዋታ ላይ :-

92% የፓስ ስኬት
90 ጊዜ ኳስ ነካ
72/78 የተሳኩ ፓሶች
4 ፍልሚያ አሸነፈ
2/2 የታክል ስኬት
2 የተሳኩ ረጅም ፓሶች አደረገ
1 ቁልፍ ፓስ አደረገ
1 የማሸነፊ ጎል አስቆጠረ

Rice rice baby

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
17.0K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 22:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-06 01:37:01
​ሚኬል አርቴታ የአርሰናል አሰልጣኝ ከሆነ በኋላ በፕሪምየር ሊጉ ከገጠማቸውን 25 ቡድኖች ጋር ቢያንስ አንድ ጨዋታ አሸንፏል።

የሚያስፈልጋቸውን በትክክል ያውቃል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
16.9K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 22:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-30 20:33:01
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ጎል ሽልማት እጩዎች፡

➜ ካሪም አክቶኮግሉ (ጋላታሳራይ)
➜ ሮድሪጎ (ሪያል ማድሪድ)
➜ ማርቲን ኦዴጋርድ (አርሰናል)
➜ ብሩኖ ፈርናንዴዝ (ማንቸስተር ዩናይትድ)

ለማን ይገባዋል ?

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
12.8K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-30 20:31:10
ይህን ቦት በመጠቀም:-

አዲስ የወጡ ሙዚቃዎችን

የተለያዩ ሃገራት ሙዚቃዎችን

መዝሙር

መንዙማ ወይም ነሺዳዎችን  እንደልቦ አውርደው ወይም እዛው ላይ ማዳመጥ ይችላሉ

          

      https://t.me/AB_MUSIC1_BOT
14.2K viewsαႦԃυ Ꭻᴿ, 17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-30 20:20:06
ኤሪክ ቴን ሆግ አንድሬ ኦናናን የመጀመሪያ ምርጫው ግብ ጠባቂ አድርጎ መደገፉን ይቀጥላል።

ቴን ሃግ ባለፈው ክረምት ዴቪድ ዴሂያ ክለቡን ከለቀቀ በኋላ የኦናና መምጣት ትክክለኛ ውሳኔ እንደሆነ ያምናል።

ምንጭ : ሮብ ዳውሰን - ESPN

@skysport_ethiopia @skysport_ethiopia
12.6K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-27 22:07:03
በኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ:

           46'

አል ናስር 0-0 ፓርስፖሊስ

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
14.3K viewsYamal , 19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-27 21:50:48
በኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ:

           እረፍት

አል ናስር 0-0 ፓርስፖሊስ

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
13.9K viewsYamal , 18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-27 21:08:15 ሮናልዶ ፔናሊቲ ቢሰጠውም ጥፋት እንዳልተሰራበት ለዳኛው በመናገር ፔናሊቲውን ሽሮታል
15.4K viewsYamal , 18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-27 21:01:01
በኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ:

           ተጀመረ

አል ናስር 0-0 ፓርስፖሊስ

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
15.7K viewsYamal , 18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-27 21:00:52
ቼልሲ በጥሩ የዝውውር መስኮት ቪክተር ኦሲሜንን ከ ናፖሊ ሪከርድ በሆነ ዋጋ ለማስፈረም ተዘጋጅተዋል ።

90 min

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
14.6K views𝐌𝐢𝐜𝐡 𝐞𝐥 ➐, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ