Get Mystery Box with random crypto!

ዴክላን ራይስ በዛሬው ጨዋታ ላይ :- 92% የፓስ ስኬት 90 ጊዜ ኳስ ነካ 72/78 የተሳኩ ፓ | SKY ስፖርት ET™

ዴክላን ራይስ በዛሬው ጨዋታ ላይ :-

92% የፓስ ስኬት
90 ጊዜ ኳስ ነካ
72/78 የተሳኩ ፓሶች
4 ፍልሚያ አሸነፈ
2/2 የታክል ስኬት
2 የተሳኩ ረጅም ፓሶች አደረገ
1 ቁልፍ ፓስ አደረገ
1 የማሸነፊ ጎል አስቆጠረ

Rice rice baby

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia