Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ET™

የሰርጥ አድራሻ: @skysport_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 240.52K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-11-22 15:23:12
በዚ ሲዝን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በተቃራኒ የግብ ሳጥን ውስጥ ብዙ የኳስ ንኪኪ ያደረጉ ክለቦች :-

አርሰናል - 438
ቶተንሀም - 434
ቼልሲ - 423
ማንችስተር ሲቲ - 407
ሊቨርፑል - 400
አስቶንቪላ - 381

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
13.1K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  12:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-22 15:07:01
ሉዊስ ሱዋሬዝ ስለ ዳርዊን ኑኔዝ፡

"በአለም ላይ ካሉት ምርጥ 9 ቁጥር ተጫዋቾች ውሰጥ አንዱን ከአጠገቤ አይቻለሁ። እሱን ልንደግፈው እና በጨዋታው መደሰት አለብን።"

ኑኒዝ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከአርጀንቲና እና ቦሊቪያ ባደረጋቸው ሁለት ጨዋታዎች ሶስት ጎሎችን አስቆጥሯል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
13.3K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-22 14:58:18
አርሰናል በጥር ወር ፖርቹጋላዊው አማካኝ ፋቢዮ ቪየራ በውሰት ማርሴይን እንዲቀላቀል ሊፈቅድለት ይችላል።

ምንጭ ፦ Mirror

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
13.1K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  11:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-22 13:20:49
የጀርመን ብሔራዊ ቡድን በ2023 አመት ያስመዘገበው ስታስቲክስ ፡-

11 ጨዋታዎች
3 አሸነፈ
2 አቻ
6 ሽንፈቶች

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
15.2K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  10:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-22 13:19:29
የአውሮፓ TOP 5 ሊጎች ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
14.3K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 10:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-22 12:05:59
አብዛኞቹ የማንቺስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች በያዝነው የውድድር አመት ደካማ አጀማመር ያደረጉት ኤሪክ ቴን ሀግ በ ቅድመ የውድድር ዘመን ሀይለኛ ጫና በተጫዋቾቹ ላይ ስላሳደሩባቸው ነው ብለው የማንቺስተር ቦርዶች ያምናሉ ።

| The Guardian

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
14.8K views𝐌𝐢𝐜𝐡 𝐞𝐥 ❼, 09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-22 10:55:50
​ሩበን ኔቬስ በጥር የዝውውር መስኮት ወደ ፕሪምየር ሊግ የመመለስ ፍላጎት እንደሌለው ተነግሯል አርሰናል እና ኒውካስል ፈላጊው ናቸው ።

[ Sky Sports ]

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
14.8K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-19 20:02:57
| የዩሮ ማጣሪያ ጨዋታዎች የሳምንቱ ምርጥ ቡድን!

#Sofascore

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
13.6K views 🄶🄸🄵🅃@452✞✟✟✟✟, 17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-19 19:58:01
ቼልሲዎች የሪያል ቤቲሱን ታዳጊ አሳን ዲያኦን ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ ለማዘዋወር ስለሚችሉበት ሁኔታ ከቤተሰቡ ጋር በመነጋገር ተጫዋቹን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር ተቀላቅሏል።

(ምንጭ፡ Sunday Express )

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
13.4K views Ali Royal , 16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-19 19:50:31
አርሰናል በጥር የዝውውር መስኮት የጁቬንቱሱን አጥቂ ዱሻን ቭላሆቪችን ለማስፈረም ሊሞክር ይችላል።

(ምንጭ፡ ቱቶጁቬ)

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
13.3K views Ali Royal , 16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ