የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
243.10K
የሰርጥ መግለጫ
ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
2
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12
2023-11-19 19:58:01
ቼልሲዎች የሪያል ቤቲሱን ታዳጊ አሳን ዲያኦን ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ ለማዘዋወር ስለሚችሉበት ሁኔታ ከቤተሰቡ ጋር በመነጋገር ተጫዋቹን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር ተቀላቅሏል።
(ምንጭ፡ Sunday Express )
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
13.4K views Ali Royal , 16:58
2023-11-19 19:50:31
አርሰናል በጥር የዝውውር መስኮት የጁቬንቱሱን አጥቂ ዱሻን ቭላሆቪችን ለማስፈረም ሊሞክር ይችላል።
(ምንጭ፡ ቱቶጁቬ)
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
13.3K views Ali Royal , 16:50
2023-11-19 19:16:01
𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ለዩሮ 2024 ማለፋቸው ያረጋገጡ ሃገራት :-
ጀርመን (አስተናጋጅ)
ፖርቱጋል
ፈረንሳይ
ቤልጂየም
ቱርክ
ስፔን
ስኮትላንድ
ኦስትሪያ
እንግሊዝ
ሃንጋሪ
ስሎቫኪያ
አልባኒያ
ዴንማርክ
ኔዘርላንድስ
ሮማንያ
ስዊዘርላንድ
ሰርቢያ
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
14.3K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 16:16
2023-11-08 21:12:44
የሪያል ማድሪድ አሰላለፍ
05:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ብራጋ
@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
13.6K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited 18:12
2023-11-08 20:58:39
ሀሪ ማጓየር , ቫራን , ዳሎት ,ማውንት,ሆይሉንድ ቋሚ ሆነው ይጀምራሉ!
@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
14.4K views𝙨𝙤𝙛𝙞 ᴜɴɪᴛᴇᴅ, edited 17:58
2023-11-08 20:50:54
ቼልሲ አጥቂው በቅርቡ ይመለስለታል!
የእንግሊዙ ክለብ ቼልሲ ከጀርመኑ ክለብ አርቢሌብዢግ ያስፈረመው አጥቂ ክሩስቶፈር ንኩንኩ በታህሳስ ወር መጀመሪያ ላይ ወደሜዳ እንደሚመለስ ይጠበቃል ሲል ፋብሪዚዮ ሮማኖ ዘግቧል።
@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
15.0K viewsUtopia, 17:50
2023-11-05 21:53:24
ሊቨርፑል ከሜዳው ውጭ አቅንቶ ሉተንን በገጠመባቸው ያለፉት 5 ጨዋታዎች ድል ማስመዝገብ አልቻለም !
◎ 1-0
◎ 0-0
◎ 3-1
◎ 0-0
◎ 1-1
@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
12.6K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited 18:53
2023-11-05 21:36:24
ዲያዝ ጎሉን ጎሉን ካስቆጠረ በኃላ
"ነፃነት ለአባቴ" ሲል መልእክት አስተላልፏል
@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
14.1K views £NƏ`"`"`"`"`"`, edited 18:36
2023-11-05 21:28:56
11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ።
ተጠናቀቀ
ሉተን 1-1 ሊቨርፑል
ቾንግ 80' ዲያዝ 90+6'
@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
15.0K views £NƏ`"`"`"`"`"`, 18:28
2023-11-05 20:19:28
11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ጨዋታ
እረፍት
ሉተን 0-0 ሊቨርፑል
@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
14.9K views £NƏ`"`"`"`"`"`, edited 17:19