Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ET™

የሰርጥ አድራሻ: @skysport_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 243.10K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-11-05 19:30:01
11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ጨዋታ

ተጀመረ

ሉተን 0-0 ሊቨርፑል

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
13.9K views 𝐃𝐚𝐫𝐰𝐢𝐧 𝐥𝐞𝐮𝐥, 16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-02 20:24:23
የ5ተኛ ሳምንት ጨዋታ ውጤት...

ኢትዮጵያ መድን 0-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ

37' አቤል ያለው (ፍ)
57' ሞሰስ ኦዶ
81' አማኑኤል ኤርቦ

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
12.7K viewsUtopia, 17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-02 18:53:02
ሊውስ ስዋሬዝ አዲሱ የኢንተር ማያሚ ተጫዋች መሆኑ መረጋገጡን ታማኙ ጋዜጠኛ Gaston Edul በይፋ አብስሯል፤ የሜሲ እና የስዋሬዝን ጥምረት በMLS የምንመለከት ይሆናል፤ ነገሮች እንደታሰቡት ከሄዱ በቀጣይ ሞድሪች ቡድኑን እንደሚቀላቀል ይጠበቃል።

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
16.2K viewsUtopia, 15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-02 18:48:49
" ያገኘው እንጂ ያልተሰጠው" ከሚል ፖስት ስር የሮናልዶ እህት ካቲያ አቬሮ " "

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
14.8K viewsUtopia, 15:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-02 18:17:59
በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊግ የእያንዳንዱ ቡድን አጥቂዎች ያስቆጠሩት የጎል ብዛት!

➜SKYSPORT

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
15.1K views 🄶🄸🄵🅃@452✞✟✟✟✟, 15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-02 17:22:51
የኦክቶበር ወር የፕሪምየር ሊግ የወሩ ምርጥ ግብ እጩዎች !

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
15.7K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-02 15:59:15
OFFICIAL

ሮድሪጎ በሪያል ማድሪድ ቤት እስከ 2028 የሚያቆየውን አዲስ ውል ተፈራርሟል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
16.5K viewsαႦԃυ Ꭻᴿ, 12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-02 15:51:59
ሜሲ vs ሮናልዶ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
16.1K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 12:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-02 15:28:10
የ4ኛ ዙር የካራባው ካፕ ምርጥ 11

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia
15.7K viewsJermi, 12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-02 15:17:42
የፕሪምየር ሊጉ የጥቅምት ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች በወሩ ያሳዩት ብቃት፡-


ማይክል አርቴታ

3 ጨዋታዎች
2 አሸንፎ
1 አቻ ወጥቷል
8 ጎሎችን አስቆጥሮ
2 ጎሎችን አስተናግዷል

ኡናይ ኤምሬ

3 ጨዋታዎች
2 አሸንፎ
1 አቻ ወጥተዋል
8 ጎሎችን አስቆጥሮ
3 ጎሎችን አስተናግዷል

ጀርገን ክሎፕ

3 ጨዋታዎች
2 አሸንፎ
1 አቻ ወጥቷል
7 ጎሎችን አስቆጥሮ
2 ጎሎችን አስተናግዷል

አንጌ ፖስትክ ኦግሉ

3 ጨዋታዎች
3 አሸነፈ
5 ጎሎችን አስቆጥሮ
1 ጎል አስተናግዷል


@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
14.8K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 12:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ