Get Mystery Box with random crypto!

ቼልሲ አጥቂው በቅርቡ ይመለስለታል! የእንግሊዙ ክለብ ቼልሲ ከጀርመኑ ክለብ አርቢሌብዢግ ያስፈረመ | SKY ስፖርት ET™

ቼልሲ አጥቂው በቅርቡ ይመለስለታል!

የእንግሊዙ ክለብ ቼልሲ ከጀርመኑ ክለብ አርቢሌብዢግ ያስፈረመው አጥቂ ክሩስቶፈር ንኩንኩ በታህሳስ ወር መጀመሪያ ላይ ወደሜዳ እንደሚመለስ ይጠበቃል ሲል ፋብሪዚዮ ሮማኖ ዘግቧል።

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia