Get Mystery Box with random crypto!

ሉዊስ ሱዋሬዝ ስለ ዳርዊን ኑኔዝ፡ 'በአለም ላይ ካሉት ምርጥ 9 ቁጥር ተጫዋቾች ውሰጥ አንዱን | SKY ስፖርት ET™

ሉዊስ ሱዋሬዝ ስለ ዳርዊን ኑኔዝ፡

"በአለም ላይ ካሉት ምርጥ 9 ቁጥር ተጫዋቾች ውሰጥ አንዱን ከአጠገቤ አይቻለሁ። እሱን ልንደግፈው እና በጨዋታው መደሰት አለብን።"

ኑኒዝ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከአርጀንቲና እና ቦሊቪያ ባደረጋቸው ሁለት ጨዋታዎች ሶስት ጎሎችን አስቆጥሯል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia