Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ET™

የሰርጥ አድራሻ: @skysport_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 240.44K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2024-01-05 21:32:25
ፋሲል ከ ድሬደዋ ምን ይመስል ነበር?

Isaih Gardner እንደላከልን....

የጌታነህ ከበደ ሁለት ጎሎች እና ናትናኤል ገ/ጊዮርጊስ አክርሮ መቶ ያስቆጠራት ኳስ ፋሲል ከነማን በ ድሬደዋ ከነማ ላይ የ3 ለ ምንም ድል እንዲቀዳጅ አድርጎታል።

ጨዋታው ከተጀመረ ከ11 ደቂቃዎች በኋላ ኳስን በጥሩ መልኩ ከሚጫወቱ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው ሱራፌል ዳኛቸው ከ16ከ50 ውጭ አክርሮ የመታት ኳስ አደገኛ ብትመስልም ጎል መሆን ሳትችል ወደውጭ ወታለች።

58ኛው ደቂቃ ላይ ጌታነህ ከ18 ያርድ አካባቢ ያገኛት ቅጣት ምት የአንግሉን የውሰጠኛ ክፍል ነክታ የግብ መስመሩን ለማለፍ የተቃረበች መስላ ወደውጭ ወታለች።

63ተኛው ደቂቃ ላይ ጌታነህ ከተመሳሳይ ቦታ ላይ ቅጣት ምት የመታ ሲሆን ኳሷ ከተከላካዮቹ ግድግዳ በላይ አልፋ ጎል ለመሆን ችላለች።

አይምሬው አጥቂ ጌታነህ በቅጣት ምቱ ብቻ ሳያበቃ ከሽመክት ጉግሳ የተላከለትን ኳስ በማስቆጠር ለራሱም ለቡድኑም ሁለተኛ ጎል ማስቆጠር ችሏል።

85ተኛው ደቂቃ ላይ ተቀይሮ የገባው ናትናኤል ገ/ጊዮርጊስ የፋሲሎችን ጥሩ የኳስ ሂደት ያሳየች ጎል በማስቆጠር ድሉን 3 ለ ምንም በማድረግ የበለጠ አስተማማኝ ማድረግ ችሏል።

በዮናታን/ utopia የቀረበ...

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
13.1K viewsUtopia, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-05 20:36:26
➸የቼልሲው ወጣት ተጫዋች አንድሬ ሳንቶስ ከኖቲንግሃም ጋር የነበረው የውሰት ውል መጠናቀቁን ተከትሎ ወደ እናት ክለቡ ቼልሲ ተመልሷል።

@skysport_ethiopia @skysport_ethiopia
12.6K views 𝐃𝐚𝐫𝐰𝐢𝐧 𝐥𝐞𝐮𝐥, 17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-25 22:57:57
ቪቶር ሮኪ በሚቀጥሉት 24 ሰአት ውስጥ ወደ ስፔን ተጉዞ ባርሴሎናን እንደሚቀላቀል ተገልጿል ።

በሚቀጥሉት ቀናት በ Xavi ስር ልምምድ ለመጀመር ከቤተሰቦቹ ጋር ወደ ስፔን ያቀናል።

[Fabrizio Romano]

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia
12.7K views Ali Royal , edited  19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-25 22:33:58
መልሱ በናፖሊ እና በተለይ ደግሞ በፀጉር አቆራረጡ በደምብ የምናውቀው ማሬክ ሀምሺክ ነው!

ከሁሉም ቀድሞ በትክክል የመለሰው @B_ehar ነው ፤ ሁላችሁንም ስለ ተሳትፎአችሁ ከልብ እናመሠግናለን ... ከጥያቄዎቹ ጋር አብሬያችሁ የነበርኩት አድሚን @KIRA_4EVER ነኝ በሌላ ጊዜ በሌሎች አዝናኝ እና ስለ ተጫዋቾች በምታውቁባቸው ጥያቄዎች እስከምንገናኝ መልካም ቆይታ መልካም አዳር ተመኘሁላችሁ።

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
13.1K views⊰K⊱⊰I⊱⊰R⊱⊰A⊱, edited  19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-25 21:45:02
በማለዳ 95.1 ሬድዮ ላይ ከፈት ስታረጉ ትንታጉ ጋዜጠኛ አላዛር " እገሌ ቡድን በሎው ብሎክ...." እያለ ነው ረፈድ አርጋችሁ መንሱርን ስከፍቱም ተመሳሳይ ቃል ሲጠቀም ልታገኙ ትችላላችሁ፤ ሎው ብሎክ ምንድነው?

አለም አቀፍ አሰልጣኞች ፅሁፎቻቸውን የሚያሰፍሩበት ፔጅ ስለሎው ብሎክ ለስፖርቱ ቤተሰብ በሚስማማ መልኩ ግልፅ የሆነ ፅሁፍ አስቀምጧል፤ እኛም ለናንተ በሚስማማ መልኩ አርገን አዘጋጅተነው ነገ ምሸት 2:00 ላይ በስካይ ልዩ ልዩ ዝግጅታችን ይዘነው እናቀርባለን።

ይጠብቁን!

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
14.7K viewsUtopia, edited  18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-25 21:44:09
የመጨረሻ ከበድ ያለች እና ትክክለኛ የኳስ ተከታታይ መሆናቹን የምታሳዩበት ጥያቄ

3.ይህ ተጫዋች ማነው?

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
13.7K views⊰K⊱⊰I⊱⊰R⊱⊰A⊱, edited  18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-25 21:41:05
መልሱን በትክክል ለመመለስ ከሞከሩት 135 ሰዎች መካከል ትክክለኛውን መልስ የመለሱት 11 ሰዎች ብቻ ናቸው ፤ በቀዳሚነት የመለሰው ደግሞ @mekashaa ነው

● መልሱ ራፋኤል ቫራን ነው!

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
13.2K views⊰K⊱⊰I⊱⊰R⊱⊰A⊱, edited  18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-25 21:28:16
ሽልማቱን አድርሰናል....

መልካም ምሽት!

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
13.3K viewsUtopia, 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-25 21:24:28
አዝናኝ ጥያቄ

2.ይሄ በዋንጫ የተንበሸበሸ ተጫዋች ማን ይመስላችኋል?

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
13.0K views⊰K⊱⊰I⊱⊰R⊱⊰A⊱, 18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-20 06:20:05
ቼልሲ ከ2021/22 በኋላ የመጀመሪያ ሁሉንም ፍፁም ቅጣት ምቶች ማስቆጠር ችለዋል

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
13.4K views Blue , 03:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ