Get Mystery Box with random crypto!

መልሱ በናፖሊ እና በተለይ ደግሞ በፀጉር አቆራረጡ በደምብ የምናውቀው ማሬክ ሀምሺክ ነው! ከሁሉም | SKY ስፖርት ET™

መልሱ በናፖሊ እና በተለይ ደግሞ በፀጉር አቆራረጡ በደምብ የምናውቀው ማሬክ ሀምሺክ ነው!

ከሁሉም ቀድሞ በትክክል የመለሰው @B_ehar ነው ፤ ሁላችሁንም ስለ ተሳትፎአችሁ ከልብ እናመሠግናለን ... ከጥያቄዎቹ ጋር አብሬያችሁ የነበርኩት አድሚን @KIRA_4EVER ነኝ በሌላ ጊዜ በሌሎች አዝናኝ እና ስለ ተጫዋቾች በምታውቁባቸው ጥያቄዎች እስከምንገናኝ መልካም ቆይታ መልካም አዳር ተመኘሁላችሁ።

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia