Get Mystery Box with random crypto!

በማለዳ 95.1 ሬድዮ ላይ ከፈት ስታረጉ ትንታጉ ጋዜጠኛ አላዛር ' እገሌ ቡድን በሎው ብሎክ.... | SKY ስፖርት ET™

በማለዳ 95.1 ሬድዮ ላይ ከፈት ስታረጉ ትንታጉ ጋዜጠኛ አላዛር " እገሌ ቡድን በሎው ብሎክ...." እያለ ነው ረፈድ አርጋችሁ መንሱርን ስከፍቱም ተመሳሳይ ቃል ሲጠቀም ልታገኙ ትችላላችሁ፤ ሎው ብሎክ ምንድነው?

አለም አቀፍ አሰልጣኞች ፅሁፎቻቸውን የሚያሰፍሩበት ፔጅ ስለሎው ብሎክ ለስፖርቱ ቤተሰብ በሚስማማ መልኩ ግልፅ የሆነ ፅሁፍ አስቀምጧል፤ እኛም ለናንተ በሚስማማ መልኩ አርገን አዘጋጅተነው ነገ ምሸት 2:00 ላይ በስካይ ልዩ ልዩ ዝግጅታችን ይዘነው እናቀርባለን።

ይጠብቁን!

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia