Get Mystery Box with random crypto!

ለወራት ከሜዳ ርቆ የነበረው እንግሊዛዊው የማንችስተር ዩናይትዱ ተከላካይ ሉክ ሾው ከጉዳቱ አገግሞ | SKY ስፖርት ET™

ለወራት ከሜዳ ርቆ የነበረው እንግሊዛዊው የማንችስተር ዩናይትዱ ተከላካይ ሉክ ሾው ከጉዳቱ አገግሞ ልምምድ ለመስራት ብቁ ሆኗል ።

በተጨማሪም ሊሳንድሮ ማርቲኔዝም በግሉ ልምምዶችን እያከናወነ ይገኛል ።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia