Get Mystery Box with random crypto!

ሪኮ ሌዊስ በዚህ የውድድር ዘመን በቻምፒዮንስ ሊግ 457 ደቂቃዎች ተጫውተዋል (ከቡድኑ-ከፍተኛ) | SKY ስፖርት ET™

ሪኮ ሌዊስ በዚህ የውድድር ዘመን በቻምፒዮንስ ሊግ

457 ደቂቃዎች ተጫውተዋል (ከቡድኑ-ከፍተኛ)

3 አሲስቶች (ከቡድኑከፍተኛ)

በክፍት ጨዋታ 12 ዕድሎችን ፈጥረዋል (ከቡድኑ-ከፍተኛ)

162 ጊዜ ከፍተኛ pressure አሳድሯል (ከቡድኑ-ከፍተኛ)

51 progressive carries

291 ፓስ

271 ፓሶችን አሳክቷል

93% የማቀበል ስኬት



@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia