Get Mystery Box with random crypto!

መድፈኛው አርሰናል በ2024 ምንም አይነት ሽንፈት አልቀመሰም! 10 አሸነፈ 1 አቻ 0 ሽንፈት! | SKY ስፖርት ET™

መድፈኛው አርሰናል በ2024 ምንም አይነት ሽንፈት አልቀመሰም!

10 አሸነፈ 1 አቻ 0 ሽንፈት!

38 ጎሎችን አስቆጥሮ በአንፃሩ 4 ጎሎችን አስተናግዷል!

3-0 Brighton
2-0 Luton
0-0 Man City
2-1 Brentford
0-6 Sheffield United
4-1 Newcastle
0-5 Burnley
0-6 West Ham
3-1 Liverpool
1-2 Nottingham Forest
5-0 Crystal Palace

ማግኘት ካለበት 33 ነጥብ ውስጥ 31 ነጥብ መሰብሰብ ችሏል በአዲሱ ዓመት የአርሰናል የተከላካይ ክፍሉ የተዋጣለት ሆኑዋል፡፡

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia