Get Mystery Box with random crypto!

አሁን በተደረገ የጣሊያን ሴሬኣ ጨዋታ ማቲዮ ጉንዶዚ እና ዲባላ መካከል አለመግባባት የተፈጠረ ሲሆን | SKY ስፖርት ET™

አሁን በተደረገ የጣሊያን ሴሬኣ ጨዋታ ማቲዮ ጉንዶዚ እና ዲባላ መካከል አለመግባባት የተፈጠረ ሲሆን ዲባላ ለፈረንሳዊው ጉንዶዚ የአለም ዋንጫውን ይዞ የተነሳው ፎቶ ያረፈበትን መጋጫ አውጥቶ ሲያሳየው ተስተውሏል

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia