Get Mystery Box with random crypto!

ባርሴሎና በዚህ ሲዝን በሁሉም የላሊጋ ስታቲስቲክስ እየመራ ነው። - በደረጃ ሰንጠረዥ: ባርሴሎና | SKY ስፖርት ET™

ባርሴሎና በዚህ ሲዝን በሁሉም የላሊጋ ስታቲስቲክስ እየመራ ነው።

- በደረጃ ሰንጠረዥ: ባርሴሎና በ19 ነጥብ

- ብዙ ጎሎች በማስቆጠር ፡ ባርሴሎና (19)

- ጥቂት ግቦችን በማስተናገድ፡ ባርሴሎና (1)

- ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ፡ ሌዋንዶውስኪ (9)

- ከፍተኛ አሲስት አድራጊ፡- አንሱ እና ባልዴ (3)

- በርካታ ኪሊንሺት ፡ ቴር ስቴገን (6)

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia