Get Mystery Box with random crypto!

ክሪስቶፈር ንኩንኩ በ2023 ክረምት ወደ ቼልሲ ለመግባት ቅድመ ኮንትራት ፈርሟል። ቼልሲዎች ለ24 | SKY ስፖርት ET™

ክሪስቶፈር ንኩንኩ በ2023 ክረምት ወደ ቼልሲ ለመግባት ቅድመ ኮንትራት ፈርሟል።

ቼልሲዎች ለ24 አመቱ ተጫዋች ከ60 ሚሊየን ፓውንድ በላይ ለመክፈል ቃል ገብተዋል።

ምንጭ ፦ David_Ornstein

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia