Get Mystery Box with random crypto!

የማንቸስተር ዩናይትዱ የመሀል ተከላካይ ራፋኤል ቫራን በትላንትናው ጨዋታ ላይ የ ቁርጭምጭሚት ጉዳት | SKY ስፖርት ET™

የማንቸስተር ዩናይትዱ የመሀል ተከላካይ ራፋኤል ቫራን በትላንትናው ጨዋታ ላይ የ ቁርጭምጭሚት ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ መውጣቱን ተከትሎ የህክምና ምርመራ እየተደረገለት ይገኛል። ከምርመራውም በኃላ ጉዳቱ ምን ያህል እንደሆነ ይታወቃል።

➪ LEQUIPE

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia