Get Mystery Box with random crypto!

QesemAcademy

የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy Q
የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy
የሰርጥ አድራሻ: @qesemacademy
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19
የሰርጥ መግለጫ

💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
Are u advertiser ?Contact us : @QesemADs_Bot
Addis Ababa, Ethiopia

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-01-30 23:43:19
በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስክ ወስደው ውጤት አምጥተዋል?

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሚገባው የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ከተገለጸ በኋላ ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች የመመዝገቢያ ነጥብ ቆርጠው ሲያሳውቁ ነው።

ወደ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎቹ ለመግባት ተቋማቱ የሚሰጡትን የመግቢያ ፈተና በመውሰድ አመሪቂ ውጤት ማምጣት ያስፈልጋል፡፡

ወደ ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች በምርጫ ወይም በምደባ መግባት አይቻልም፡፡

በሁለቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ከኮመን ኮርሶች በስተቀር የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርቶች አይሰጡም፡፡

JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
5.7K viewsBini, 20:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 22:42:26
በከፍተኛ ውጤት አንደኛ የኾነው ተማሪ ሚኪያስ አዳነ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቹ በውጭ ሀገር የተሻለ ትምህርት እንዲያገኝ እንዲያግዙት ጠየቀ፡፡

በሀገር አቀፍ ደረጃ 666 ውጤት በማስመዝገብ አንደኛ የኾነው ሚኪያስ አዳነ ከተለያየ አቅጣጫ ድጋፍ ለማድረግ ፍላጎት ያላቸው ሰዎች እንዳገኙት ተናግሯል፡፡

ድጋፍ ለማድረግ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቹ ጥረት እያደረጉ በመኾኑ መደሰቱን የተናገረው ሚኪያስ አሁንም መረጃው ደርሶ አስፈላጊው ድጋፍ እንዲደረግለት እንደሚፈልግ አስረድቷል፡፡

ተማሪ ሚኪያስ አዳነ ማጥናት የሚፈልገው አስትሮ ፊዚክስ እንደኾነም ገልጿል፡፡ አስትሮ ፊዚክስ በሀገር ውስጥ በሁለተኛ ዲግሪ እንጅ በመጀመሪያ ዲግሪ እንደማይሰጥ የተናገረው ተማሪው ትምህርቱን ለመማር የውጭ የትምህርት አድል ማግኘት ግድ እንደሚለው ነው ያስገነዘበው፡፡

ውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እንዳገኙት የተናገረው ተማሪ ሚኪያስ አዳነ ውጭ ሀገር ወጥቶ እንዲማር የትምህርት እድል እንደሚያመቻቹለት እንደነገሩት አስረድቷል፡፡ ተማሪ ሚኪያስ አዳነ ወደ ውጭ ሄዶ የተሻለ ትምህርት አግኝቶ ሀገሩን ለማገልገል እንዲመለስ አስፈላጊውን እገዛ እንደሚፈልግ ነው የገለጸው፡፡

አስትሮ ፊዚክስ መማር ቢችል ወደ ሀገሩ ተመልሶ የራሱን ድርጅት በመክፈት ወገኖቹን መርዳት ምኞቱ እንደኾነም ከአሚኮ የኦን ላይን ሚዲያ ክፍል ጋር ባደረገው ቆይታ አስረድቷል፡፡

የአዳሪ ትምህርት ቤቱ እንደጠቀመው የተናገረው ተማሪው በዛ ያሉ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንደ ክልልም እንደ ሀገርም ቢኖሩ የተሻለ ተጠቃሚ እንደሚያደርጋቸው ተናግሯል፡፡

ተማሪዎች ከገንዘብ በላይ የተሻለ ትምህርት እንዲያገኙ እገዛ ቢደረግ ውጤት እንደሚኖረው ነው ያስረዳው።(አሚኮ) !
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
6.0K viewsBini, 19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 07:32:06
መልካም ዜና ለተማሪዎች

በጣልያን ሃገር ትምህቶን ይማሩ !!!

ጣልያን ሙሉ ወጪ( Full Scholarship) ተሸፍኖ ይማሩ

በዚህ ቻናል ላይ ይጎበኙን

@rasbitwededcons

ለበለጠ መረጃ ቦታችንን ይጠቀሙ

@rasbitwededbot

አሁኑኑ ደውለው ይመዝገቡ

0944442700 / 0944446400

ለፈጠነ ምላሽ

@Rasbitwededservices እና @nahuiim
6.8K viewsቻLu, 04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-29 20:30:45 የሆነ ጊዜ ከፍቅር ጓደኛችሁ ጋር መሆን ትፈልጉና ፣ አንዳንዴ ደግሞ ሁሉም ነገር ስልችት ብሏችሁ - በቃ የፍቅር ግንኙነታችንን አቁመን እህት እና ወንድም እንሁን ብላችሁ ትስማማላችሁ ፣ ከዛ ደግሞ ፍቅር ውስጥ መግባት ያምራችሗል ፣ ምናልባት ይሄ Dadi Issue ሊሆን ይችላል! ሙሉ video በTikTok ይመልከቱ!

https://vm.tiktok.com/ZMYL3pxu9/
6.6K viewsቻLu, 17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-28 13:43:19 እስኪ ግልፅ ያልሆኑ ነጥቦችን እንመልከት

1 በቀጣይ አመት ነው ወደ ግቢ ምትገቡት ማለት ምን ማለት ነው እስካሁን የተቀመጣችሁት ሳያንስ እንደገና ስድስት ወር ( ዴሞ እንደገና )?

2 ቀጥታ የ አንደኛ አመት ተማሪ ከሆነ የሚኮነው የፊልድ ምርጫ በድሮው መልኩ ነው ወይስ ሌላ አሰራር አለው ከሆነስ መቼ ነው ?

3 ለ አንድ አመት ቲቶር ይወስዳሉ የተባሉ 100ሺ አካባቢ ተማሪዎች የሚመረጡት በምን መስፈርት ነው መቼ እና እንዴት ? ተመርጠውስ ለ አንድ አመት ይማራሉ የተባለው ከ 2016 ጀምሮ ነው ወይስ ከ 2015 ባች ጋር ተፈታኝ ናቸው ?
አንድ አመት ካለፉት ሊጓተቱስ ነወይ

የ ሶስተኛውን መልስ ለማግኘት ➠➠➠➠➠


4 አንድ አመት ቲቶር ወስደው የሚፈተኑት አሁን የወደቁት ተማሪዎች ካለፉ የሚቀጥሉት 1ኛ አመት ነው ወይስ ፍሬሽማን



የሚሉት ግልፅ መልስ የሚፈልጉ ጥያቄዎች ናቸው እናም የነዚህን ጥያቄ መልስ እመኑኝ እኔም እንደናተ አጥብቄ እየፈለኩት ነው ሳገኝ ቀጥታ በዚሁ ቻናል አሳውቃለሁ

ከቻላችሁ ለ ቲክቫህ በህብረት ይሄንን ፅሁፍ ሼር እናርግ

የመልዕክት መቀበያ ቦታቸው ይሄው @officialtikvahethiopiaBOT

╔═══{Fitsum}═══╗
JOIN: @fitsumhelina
JOIN: @fitsumhelina
╚═══{Helina}═══╝
7.5K viewsFitsum Helina, 10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-28 11:17:19 ትምህርታቸውን አቋርጠው የቆዩ የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እየወጡ መሆኑ ታወቀ!

በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በሰሜኑ የሃገሪቱ ክፍል በነበረው ጦርነት ሳቢያ የባከነው የትምህርት ዘመን በሚካካስበት ሁኔታ ላይ የሁለተኛ አመት ተማሪዎች እና የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር መስማማት አልቻሉም።በጦርነቱ ሳቢያ ተቋርጦ የነበረውን የሁለት ዓመት ትምህርት በተጣበበ ፕሮግራም በአንድ ዓመት ውስጥ ተምረን መጨረስ አለብን የሚሉት ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲው ውሳኔ ጋር ባለመስማማታቸው ግቢውን ለቀው እየወጡ መሆናቸውን የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ አስታወቋል።

ከሁለተኛ አመት ተማሪዎች መካከል ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ከሚገኙ ከህግ፣ ከጤና፣ ከአርክቴክቸር እና ከልዩ ፍላጎት አካቶ ተማሪዎች ውጭ ያሉት ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ፕሮግራም መሰረት ለመማር ፍላጎት ባለማሳየታቸው ለሁለት ሳምንታት ያክል ትምህርታቸውን አቋርጠው ቆይተዋል።ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በጦርነቱ በደረሰበት ከፍተኛ ውድመት ቤተ ሙከራዎች አገልግሎት መስጠት የማይችሉ በመሆናቸው፣ የትምህርት ሚኒስቴር የተጣበበ የትምህርት የጊዜ ሰሌዳ እንዳይኖር ለሁሉም የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በደብዳቤ በማሳወቁ የተማሪዎች ጥያቄ ተቀባይነትን ሳያገኝ ቀርቷል ተብሏል።

በቀጣይ የሚሰጠው የመውጫ ፈተናና የትምህርት ጥራት ጉዳይ በተማሪዎቹ ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ እና የየትምህርቶቹ የኮርስ ባህሪ መለያየት እንዲሁም የጊዜ እጥረት ጋር ተያይዞ ጥያቄያቸው ባለመስተናገዱ መማር የሚፈልጉ እንዲቀጥሉ፣ መማር የማይፈልጉ ደግሞ ግቢውን ለቀው እንዲወጡ ዩኒቨርሲቲው ውሳኔ አስተላልፏል።የዩኒቨርሲቲውን ውሳኔ ተከትሎ ከሁለተኛ አመት ተማሪዎች መካከል ከፊሎቹ ትላንት ማለትም ጥር 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ግቢውን ለቀው እየወጡ ናቸው ተብሏል።

ከHigh school  እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
7.1K viewsBini, 08:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-28 00:31:07
ማንበብ እሚችል ማንኛውም ሰው እሚረዳው ጽሁፍ ነው

በመጀመሪያ ደረጃ Freshman course ማለት ከ ASTU ውጪ ያሉ ሁሉም የ ኢትዮጵያ ዮኒቨርስቲዎች ለመጀመሪያ አመት ተማሪዎች እሚሰጡት course ነው

በ ሁለተኛ ደረጃ ከ 50 percent በታች ያመጡት ተማሪዎች እንደ ዮኒቨርስቲዎች የመቀበል አቅም ታይቶ በ ውጤታቸው ተመርጠው ወደ ዮኒቨርስቲ ከገቡ በኋላ ድጋሚ entrance ፈተና ወስደው ካለፍ የ ከፍተኛ ትምህርታቸውን ይጀምራሉ

ሶስተኛ ዶክተሩ እና ኢንጂነሩ አንድ አይነት የ freshman course አይወስዱም ለሚለው

ዶክተሩም ኢንጂነሩም የ freshman course ውጤታቸው ታይቶ entrance exam coc እሚባሉት ነገሮች ተወስደው ነው በ ውጤታቸው ዶክተር እና ኢንጂነር ብለን እምንለያየው ለዛ ነው Freshman course የተባለው ሁሉም አዲስ ገቢ ተማሪ department ከመግባቱ በፊት ስለሚወስደው



ከHigh school  እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
7.3K viewsBini, 21:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 18:23:50
Freshman ቻው ቻው



ከ50 በመቶ በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ የትምህርት ሚኒስቴር አዲስ አሰራር ለመከተል ማቀዱን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል።

በዚህም መሰረት ከግማሽ በላይ ያመጡት 30 ሺህ ገደማዎቹ ተማሪዎች በሚቀጥለው ዓመት በቀጥታ ወደ ዩኒቨርስቲ ገብተው የአንደኛ ዓመት ተማሪ ይሆናሉ።

ቀሪዎቹ ደግሞ የዩኒቨርሲቲዎችን የመቀበል አቅም መሰረት በማድረግ፤ የተሻለ ያመጡት ተመርጠው ወደ ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ እንደሚደረግ አስረድተዋል።

ይሁንና እነዚህ ተማሪዎች በቀጥታ የዩኒቨርስቲ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንደማይሆኑ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ጠቁመዋል።

ተማሪዎቹ " የደከሙባቸው ትምህርቶችን” ለአንድ ዓመት በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ እየተማሩ ከቆዩ በኋላ፤ በዓመቱ መጨረሻ ፈተና ወስደው ካለፉ በዩኒቨርስቲዎች የአንደኛ ዓመት ተማሪ ሆነው እንደሚቀጥሉ አብራርተዋል።

Credit : ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

#Share #Share
╔═══{Fitsum}═══╗
JOIN: @fitsumhelina
JOIN: @fitsumhelina
╚═══{Helina}═══╝
7.6K viewsFitsum Helina, 15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 15:42:12
#BREAKING NEWS

ከ50 በመቶ በታች ያመጡ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ እንደማይቀላቀሉ የተገለጸ ሲሆን ነገር ግን የዩኒቨርሲቲዎችን የመቀበል አቅም ከግምት ውስጥ በማስገባት በውጤታቸው መሰረት ተጨማሪ ተማሪዎችን በመቀበል ለቀጣይ ዓመት ዩኒቨርሲቲ መግባት የሚያስችላቸውን ውጤት እንዲያገኙ ይሰራል ተብሏል።

እስከ 100 ሺሕ የሚደርሱ ከ50 ከመቶ በታች ያስመዘገቡ ተማሪዎች፣ በውጤት ተለይተው ማካካሻ ትምህርት ወስደው በቀጣይ ዓመት የፈተና ዕድል ያገኛሉ ተብሏል። ማካካሻውን የሚወሰዱ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲ ገብተው ማካካሻውን ከወሰዱ በኋላ ማለፊያ ውጤት ካስመገቡ በዚያው የዩኒቨርስቲ ትምህርታቸውን እንደሚቀጥሉም ተገልጿል።


#Share #Share
╔═══{Fitsum}═══╗
JOIN: @fitsumhelina
JOIN: @fitsumhelina
╚═══{Helina}═══╝
8.1K viewsFitsum Helina, 12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 00:41:35
ጀግኒት

ከHigh school  እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
10.0K viewsBini, 21:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ