Get Mystery Box with random crypto!

በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስክ ወስደው ውጤት አምጥተዋል? | QesemAcademy

በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስክ ወስደው ውጤት አምጥተዋል?

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሚገባው የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ከተገለጸ በኋላ ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች የመመዝገቢያ ነጥብ ቆርጠው ሲያሳውቁ ነው።

ወደ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎቹ ለመግባት ተቋማቱ የሚሰጡትን የመግቢያ ፈተና በመውሰድ አመሪቂ ውጤት ማምጣት ያስፈልጋል፡፡

ወደ ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች በምርጫ ወይም በምደባ መግባት አይቻልም፡፡

በሁለቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ከኮመን ኮርሶች በስተቀር የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርቶች አይሰጡም፡፡

JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy