Get Mystery Box with random crypto!

የቤቱ ብቻ ልጅ መሆን እና ሆደ ቡቡነት ያለው ቁርዮሽ ሰዎች በናንተ ላይ ለቀልድ ሲያፌዙ የምር | QesemAcademy

የቤቱ ብቻ ልጅ መሆን እና ሆደ ቡቡነት ያለው ቁርዮሽ

ሰዎች በናንተ ላይ ለቀልድ ሲያፌዙ የምር ለምትንገበገቡ ሰዎች

እውነታው ግን ሁላችንም ማፌዛችን ነው ፣ፌዝ ቀልድ እነኚህ ሁሉ ጓደኝነታችንን ለማጠንከር ይጠቅሙናል !


ለሁለተኛው እንዲህ አይነት ሲሰማችሁ ፣ የሗላ ታሪካችሁ ተፅዕኖ እየፈጠረባችሁ እንደሆነ ለአይምሯችሁ ንገሩት እሱ ከዛን አደብ ይገዛል!


ቀለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us : @qelemaat | @qelemaat