Get Mystery Box with random crypto!

QesemAcademy

የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy Q
የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy
የሰርጥ አድራሻ: @qesemacademy
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19
የሰርጥ መግለጫ

💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
Are u advertiser ?Contact us : @QesemADs_Bot
Addis Ababa, Ethiopia

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 23

2022-05-12 00:04:27 የ ዘንድሮ Entrance ተፈታኞት ምነው ቀሰም ተወችን የሚል ወቀሳ አቅርባችሁ ነበር ፣ አሁን ከደቂቃዎች በኋላ ለናንተ የሚሆን የምስራች አለን
5.7K viewsቻLu, 21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 22:24:48 የ ዘንድሮ Entrance ተፈታኞት ምነው ቀሰም ተወችን የሚል ወቀሳ አቅርባችሁ ነበር ፣ አሁን ከደቂቃዎች በኋላ ለናንተ የሚሆን የምስራች አለን
6.3K viewsቻLu, 19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 17:43:11 አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዮኒቨርስቲ ተማሪዎችን አልቀበልም ብሏል ለሚለው አጭር መልስ

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════════
7.1K viewsBini, 14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 21:23:26
በአንጋፋው እና እውቁ ግቢ በሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተማሩ ታላላቅ ሰዎች ዝርዝር

የግቢው ካፌ እና አየር ነው አሉ ተፅኖ እንዲፈጥሩ ያስቻላቸው።

ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ
ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
8.2K viewsቻLu, 18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 17:07:57 ብዙ ፍሬሽ ተማሪዎች ግቢ ከገቡ በኋላ የሚገጥማቸው ትሉቁ ችግር ፣ የግቢ መምህራንን አለመረዳት

ምናልባትም ይሄ ችግር ብዙ ፍሬሽ ተማሪዎች አሉታዊ ተፅእኖ በማሳደር አንዳንዶቹን ማምጣት የሚፈልጉት Grade ሳያመጡ ሌሎቹን ደግሞ መግባት የሚፈልጉበት ፌልድ ሳይገቡ ልፋታቸውን ከንቱ የማድርግ እድል አለው። ደግሞም ይህ ችግር አብዛኞቹን ፍሬሽ ተማሪዎች መጉዳቱ ብዙም የሚያስገርም አደለም ፣ ”ለምን አትሉኝም ? ”ምክንያቱም ግቢ ያሉት ሌክቸረሮች Highschool ካሉት መምራኖች ጋር ፍጹም ልዩነት ስላላቸው።ለዛም ነው በዚህ ብሎግ ስለግቢ መምራን አስፈላጊዉን መረጃ ሹክ የምላችሁ በጥሞና አንብቡት።

View the post in our website here :
https://qesemacademy.com/know-your-lecturers/
8.0K viewsቀሰም Admin, 14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 12:55:07
አዲስ ነገር ለናንተ ፣ ቀሰም በ ቲክቶክ መጣች

ወደ ግቢ እየገባችሁ ያላችሁ አልያም ደግሞ ግቢ ያላችሁተማሪዎች ፣ ተከተሉን የተከፈተው ለናንተ ነውና

ፍጹም ልዩ እና ማራኪ በሆነ አቀራረብ

Follow us :
https://www.tiktok.com/@qesem_academy
7.4K viewsቀሰም Admin, edited  09:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 09:57:05 ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች 2
nur.k
_


ጊቢ እያለን ማደርያ ዶርማችን ውስጥ ፤ ሶስት ክርስትያን እና ሁለት ሙስሊሞች ነበር አብረን የምንኖረው። ወይ ፍቅር ወይ መተሣሠብ ወላሂ አጃኢብ ነው እኮ። ያ ጊዜ ባያልፍ(ትምህርቱን አላልኩም እሱማ ይለፍ የታባቱ)።

በጣም የሚገርመው የመጣንበት አከባቢ መራራቁ እና ብሔራችንም አንድ አለመሆኑ ነበር። አንደኛው ልጅ ከሸዋሮቢት ፣ ሌላው ከቦንጋ ፣ ሌላኛው ከአጋሮ(በቅርቡ ህይወቱ አልፏል)*! ፣ ከጎጃም ደምበጫ ሚባል አከባቢ እና እኔ ትውልዴ በደሌ እድገቴ አጋሮ የሆንኩ ነበርኩ።

እውነት ጫወታና ቁምነገራችን ሰው ሰው የሚሸት ነበር።እንከባበራለን።እንዋደዳለን። ሁላችንም በሚገባ ለመተዋወቅ ሞክረናል።ተዋውቀናልም።

ሰው ልጅ ሰው መሆን ከቻለ ምንም ነገር ለማድረግ ምንም አያግደውም። ከተራራው ጀርባ ለመመልከት ሰው መሆን በቂ ነው ፤ ባለህበት ቆመህ አታላዝን ተራራው ላይ ውጣና አሻግረህ ተመልከት።

በርህን ዘግተህ የሌባ መጫወቻ አትሁን።በርህን ክፈት። በተከፈተ በር እንግዳ እንጂ ሌባ አይገባም። በተዘጋ በር ሌባ እንጂ እንግዳ አይገባም።

ልብህን ክፈት። እንግዳ ሀሣብ ተቀበል። ልብህን ዘግተኸው የሰነበተ ሀሣብ ዕስረኛ አትሁን።የክፋት ምንጩ ልብ ተዘግቶ ጭንቅላት መሪ መሆኑ ነው።

ምቀኝነትና ሐሜት ፣ ተንኮል፣ ደባና አስመሣይነትን አውልቀህ ጣላቸው። ሃሣብless ማንነትህን በማንበብ ገንባው። ጎጠኝነት ሰዋዊ ባህሪ አይደለምና ሰዋዊነትን አስሰህ የግል ርስትህ አድርገው።

በጊቢ ህይወት አትጥበብ። ብሄርና እምነት አጥር ሆነው እንዳይከልሉህ። ከምነትም ከብሄርም በፊት ሰውነት ይቀድማል። አጠገብህ ያለው ወንድምህ ያው ያንተ ቢጤ ሰው ነው። እዘንለት ፣ውደደው ፣ አክብረው።

እመክርሃለሁ!! የትም ሁን ከማንም ጋር ብርሃንህን በጨለማ አትለውጥ! ዘረኝነት ነው ጨለማ!!!

nur.ክ

ሌሎች ለተማሪዎች ይጠቅማሉ የምትሉትን ፅሁፎች በ : @Qesem_support ላይ አድርሱን



ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔══════════════
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚══════════════
7.6K viewsՅնnas , 06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 09:42:58 ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች።
Nur.k
እኔ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ነው የተማርኩት። ጊቢው በወቅቱ እጅግ አስቀያሚ ነበር። በዛ ላይ ሙቀቱ። ደግሞ የአስተማሪዎች ጢባር ሁሉን ነገር እንድጠላ አድርጎኝ ነበር። የመጀመርያው ሴሚስቴር እጅግ እጅግ ፈታኝ ጊዜ ነው። ያው መታገስ ስለነበረብኝ ታገስኩኝ። ሁሉም ተለመደ። ወዳጅ አፈራሁ። በለው እንደውም ዕረፍት ስሄድ የጊቢ ህይወት ይናፍቀኝ ጀመረ።

ጊቢ ብጥብጡ ሁሉ ይናፍቅሃል። እኔ ያው የተለያዩ ዴይዎችን(day's) ብዙ የማክበር ፍላጎቶች ስላልነበሩኝ እንቅስቃሴዎቼ የተገደቡ ነበሩ ፣ ቢሆንም አሰልቺ ሳይሆን አስደሳች ጊዜ ነበረኝ።
ሙሌ(ቦንጋ) ማሜ (ሸዋሮቢት) አንለይ(አጋሮ፣ በህይወት የለም) የዶርሜ ልጆች አልረሳችሁም።

ብቻ በዚህም በዚያም ተመርቀን ወጣን።አለን አሁንም።
___
ወንድሜ -: ያዝ ይህን ምክሬን

ጊቢ ስትሄድ አስተውል!! የመጀመርያው ወር ወይም ሴሚስቴር ትንሽ ይከብድሃል። ምታውቀውን ሁሉ ትተህ ነው ምትሄደው። ጓደኛ እስክታፈራ መታገስ አለብህ።

ለውሳኔ እንዳትቾክል። ሁሉም ሲለመድ ውይ ለዚሁ ነው ትላለህ። ወላሂ ተረጋግተህ ነገራትን እይ።
ሁልጊዜ መርሳት የሌለብህ ነገር አለ። እንኳን አዲስ ሀገር አዲስ ሰፈር ስትሄድ እስክትለምድ ጊዜ ይወስዳል።

አንተ መሠናክሎችን ስታስብ ግሬድ ከመስራት እንዳትዘናጋ። የመጀመርያ ነጥብህ ወሳኝ ነው።
በመዘናጋትህ ውስጥ ዕድሎችህን እንዳታባክን። ዕድል አንዴ ነው ፣ ካመለጠህ ወዲያ ብትነቃ የሚመለስ ነገር የለም።

አውቃለሁ ብዙ ጓደኛ ፣ ብዙ ወዳጅ እና ምርጥ ቤተሰቦችህን ትተህ እየሄድክ ነው። ይህ ይከብዳል። ቢሆንም ሁሉም ይለመዳል። መንፈስህን ጠንካራ አድርገው። አሻግረህ ተመልከት። ስለ ወሳኙ ግብህ፣ ስለ መድረሻህ እይ። ተምረህ ተመርቀህ ስላለው ነገር አስብ። በመመረቅህ የናትህንና የአባትህን የደስታ እምባ አሻግረህ ተመልከት።

በጊዜ ሂደት ያንተ ያልነበረ ያንተ ይሆናል። የማይለመደው ይለመዳል። የሚያስከፋ የነበረው አዝናኝ ሆኖ ታገኘዋለህ። ብቻ ተረጋግተህ ነገራትን አድርግ። በህይወት ውስጥ ቋሚ ነገር ለውጥ ብቻ ነው። ሁሉም ይለወጣል። የማይለወጠው ለውጥ ብቻ ነው። ለሚለወጥ እና አንዱ አንዱን መተካቱ ላይቀር በአንዱ ነገር ላይ ስትደበር በመጪው ህይወትህ ዋጋ እንዳትከፍል።

በዚህ ሁሉም ያንተ መሠል ፍሬሾች ድባቴ(ድብርት) ውስጥ በሚሆኑበት ጊዜ አንተ ነቃ በልና ውጤት ለመስራት ተነቃቃ። ዛሬ ዋጋ ከፍለህ የሰራኸው ጥሩ ውጤት ቀጣዩ ጉዞህ በሳቅ የታጀበ እንዲሆን ያደርገዋል።

አጥብቄ መክርሃለሁ !!በፍፁም ሁለት ነገሮችን አትርሳ የትም ፣ ከማንም ጋር ሁን ሰላትና ቤተሰቦችህን ዝያራ!!

ክፍል ሁለት ይቀጥላል......

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔══════════════
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚══════════════
7.0K viewsቀሰም Admin, 06:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 19:39:22
አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዮኒቨርስቲ ተማሪዎችን አልቀበልም ብሏል

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════════
7.8K viewsBini, 16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 19:23:19 Entrance Exam ላይ ጥሩ ዉጤት አምጥቶ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የገባው ተማሪ ለዘንድሮ የማትሪክ ተፈታኞች Right way Matric ስለተሰኘው የቀሰም platform የሰጠው ጥቆማ


ከላይ የሰማችሁት አንድ የቀሰም ቤተሰብ ላይ ከዚህ ቀደም RIGHT WAY MATRIC ላይ ተሳታፊ የነበረ ነው።RIGHT WAY MATRIC ቀሰም እንደ መነሻ ከያዘቻቸው አጀንዳዎች መሃል አንዱ የነበረ ሲሆን ከዚህ በፊት ለነበሩ የEntrance ተፈታኞች በጎ አሻራን አሳርፎ አንቱታን ያተረፈ የፈተና ቋት ነው።

ካዲያ ዘንድሮስ መች ይጀምር ይሆን በቅርብ ቀን ይጠብቁን

ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ
ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
7.4K viewsቻLu, edited  16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ