Get Mystery Box with random crypto!

QesemAcademy

የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy Q
የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy
የሰርጥ አድራሻ: @qesemacademy
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19
የሰርጥ መግለጫ

💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
Are u advertiser ?Contact us : @QesemADs_Bot
Addis Ababa, Ethiopia

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 18

2022-05-18 15:20:00 #HU
Psychology

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
6.6K viewsቀሰም Admin, 12:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 13:03:47
#Ethiopia Vote for 2022 Hult Prize Addis Ababa University OnCampus Africa Program of the Year: a contest where student entrepreneurs can make an impact on their communities

Vote here: https://2022hultprize.wufoo.com/forms/oncampus-awards-program-of-the-year-voting-poll/

Addis Ababa University Hult Prize OnCampus has been nominated for Africa Program of the Year 2022

Hult Prize is a yearly competition that challenges university students to create innovative solutions

This year's contest has been nominated as one of the most impactful in Africa because of the many students that have brought forward meaningful solutions

This is a chance to show the full potential of our country and make Addis Ababa University great again

A vote for Hult Prize at Addis Ababa University is a vote for Ethiopia!!!
6.3K viewsቻLu, 10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 15:17:00 ዋው የማይታመን ነው

MATHS -FRESH MAN COURSE - ሙሉ TEACHER GUIDE አገኘነው


... click here to get more Exams and reference Books

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
4.1K viewsቀሰም Admin, 12:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 19:13:00 #English



Conditional Sentences / If - Clauses Type I , II and III some questions with answers


Have a nice reading time!
ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
2.9K viewsቀሰም Admin, 16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 15:19:00 #HU
Economics assignment


ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
4.1K viewsቀሰም Admin, 12:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 15:12:00 #FreshmanCoursepdf
#Chapter one

ANTHROPOLOGY ╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
3.7K viewsቀሰም Admin, 12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 13:13:00
ለ ሶስት ወራት የነበረን ቆይታ ይህን ይመስል ነበር እንዴት ያያችሁት
4.3K viewsቀሰም Admin, 10:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 12:52:00 ቀስም English Specials

part 2

Examples of modal verbs

Must - strong obligation eg: you must stop when the traffic light turns red
Logical conclusion eg: he must be very tired

Must not- prohibition, eg: he must not smoke on the plane

Can
ability, eg: i can read.
Permission, eg: can I borrow your shirt please?
Possibility, eg:smoking can cause cancer
Ability in the past, eg: when was younger I could run fast.

Could- polite permission, eg: excuse me could I just say something
Possibility, it could rain tomorrow!

May- permission, eg: May I use your phone, please?
Possibility eg:it may rain tomorrow.

Might- possibility
Eg: i might go to Italy.


Should/ought to- advice, eg: You should/ ought to study for your tests

Logical conclusion, eg: She should/ ought to be very tired. She's been working all day long


ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @Qesem_englishbot
╚════════════╝ ⇲
4.1K viewsቻLu, 09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 12:03:38 ከ300 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ጀነራል ሆስፒታል ሊገነባ ነው

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ኮምቦልቻ ወረዳ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በትውልደ ኢትዮጵያዊያን ዳያስፖራዎች የሚገነባ መልቲ ጀነራል ሆስፒታል የመሰረት ድንጋይ ትናንት ተቀመጠ።

ፕሮጀክቱ በ1 ነጥብ 6 ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፍ ሲሆን ወጪው ሙሉ በሙሉ በውጭ ሀገራት በሚኖሩ የዞኑ ተወላጆችና በአሁኑ ግዜ አሜሪካ  በሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የሚሸፈን ነው።

በወረዳው ለሚገነባው ሆስፒታል የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ጀማል ዩሱፍ ፣ የኮምቦልቻ ወረዳ አስተዳደር አልዪ ኢብራሂም እና የዲያስፖራ ተወካይ ፈረሃን አህመድ የመሰረት ድንጋዩን አስቀምጠዋል።

በእለቱ ንግግር ያደረጉት የዲያስፖራ ተወካይ ፈርሀን አህመድ ማኅበረሰቡ የተሟላ ጤና አገልግሎት ለማግኘት የሚደርስበትን እንግልት ከግምት በማስገባት ሆስፒታሉን ለመገንባት መነሳሳታቸውን ገልፀዋል።

የማህበረሰቡን ፍላጎት ከግምት ውስጥ በማስገባት ሁሉም እንደየችሎታው ባለሃብቶች  በገንዘባቸው ሌሎችም በጉልበታቸውና በሃሳብም ጭምር ድጋፍ የሚያደርጉ ከሆነ ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ እንደሚቻል ይቻላል ብለዋል። አቶ ፈርሃን ይአያይዘውም ዲያስፖራው ወገኑን ለመርዳት በአሁኑ ወቅት ቁርጠኛ አቋም መያዙን አመልክተዋል።

የሆስፒታሉ ግንባታ ሲጠናቀቅ የጤና አገልግሎት  አሰጣጥን ከመደገፍ ባሻገር ለአካባቢው ወጣቶች  የስራ እድል በመፍጠር ትልቅ ፋያዳ እንዳለው   ተገልጿል።

ውጪ የሚኖሩ ትውልድ ኢትዮጵያዊን ምቹ ሁኔታ ከተፈጠረላቸውና በአንድነት የመስራት ሁኔታ ካለ  የተለያዩ ማህበራዊ ችግሮችን ለመፍታት በተለይ  በትምህርትና በጤና ላይ ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸው አቶ ፈርሃን ተናግረዋል።

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ጀማል ዩሱፍ ሆስፒታሉ በርካታ ከፍተኛ ህክምና ለሚፈልጉ ህሙማን አገልግሎት የሚሰጥበት እንደሆነ ገልፀዋል።

ሐረር ከተማ የሚገኘው የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የህይወት ፋና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 6 ሚሊየን የሚደርስ ተጠቃሚ የሚያገለግል መሆኑን ገልፀው የኮምቦልቻ ሆስፒታል መገንባቱ ጫናውን ይቀንሳል ብለዋል።

የሰው ልጅ ጤና ካለው ብቻ በሀገሪቷ ልማትና እድገት ላይ የሚሳተፍ በመሆኑ ይህን ለማሳካት ሐረማያ  ዩኒቨርሲቲ ለፕሮጀክቱ ግንባታ ስኬት ከዲዛይን ጀምሮ አስፈላጊውን የሙያ ድጋፍና ትብብር እንደሚያደርግ  ዶክተር ጀማል የመሰረተ ድንጋይ ሲያስቀምጡ ቃል  ገብተዋል።

በሌላ በኩል የወረዳው የመንግስት አካላትና ማህበረሰቡ የበኩላቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ ጥሪ አቅርበዋል።

የኮምቦልቻ ወረዳ አስተዳዳሪ አሊዪ አብራሂም በበኩላቸው ዲያስፖራው "ለሀገሬ ምን አረኩኝ" በሚል ስሜት በመነሳሳት የወገኑን ችግር ለመቅረፍ ሆስፒተሉን ለመገንባት ወደ ሥራ በመግባታቸው አመስግነዋል።

በመሆኑም ፕሮጀክቱ ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ድረስ የማኅበረሰቡ ርብርብ አስፈላጊ በመሆኑ ማኅበረሰቡ የበኩሉን ትብብር እንዲያደርግ ጠይቀዋል።

በወረዳ የሚገኙ ነዋሪዎች በወረዳው በአይነቱ ለየት ያለ ሆስፒታል ለመገንባት መሰረት ድንጋይ  በመቀመጡ ደስተኛ መሆናቸውንና ፕሮጀክቱ በግዜ እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንደሚያደርጉ አሰተያየታቸውን ሰጥተዋል።

አዲስ የሚገባው  ጠቅላላ  ሆስፒታል  1600 ሥኴር ሜትር ላይ የሚያርፈው የሆስፒታሉ ግንባታ በአንድ ዓመት ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ እንደሚገመት ዶ/ር ጀማል ዩሱፍ ተናግረዋል።

ዘጋቢ፦ ሽመልስ በቀለ 
ፎቶግራፈር፦ ፉአድ አህመድ
ግንቦት 08/2014
https://t.me/QesemAcademy
4.1K viewsHäbŧé Måń Jr. , edited  09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 10:55:00 ቀስም English Specials

part 1

Modal verbs- auxiliary verbs (helping verbs)

Express- possibility,
ability, permission or obligation,prohibition,lack of necessity,advice and probability.

There are 11 modal verbs
1.Would (Imagined situation)
2.Will(real possibility)
3.May (possibility)
4.Might (possibility)
5.Must (obligation)
6.Can (probability)
7.Could (possibility)
8.Should (obligation)
9.Shall (ability)
10.Ought to (obligation)
11.Need(necessity)

ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
4.4K viewsቀሰም Admin, 07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ