Get Mystery Box with random crypto!

QesemAcademy

የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy Q
የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy
የሰርጥ አድራሻ: @qesemacademy
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19
የሰርጥ መግለጫ

💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
Are u advertiser ?Contact us : @QesemADs_Bot
Addis Ababa, Ethiopia

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 21

2022-05-13 14:55:00 Maths for natural Science Fresh Man Module

ናቹራል ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት መጀመሪያ ሴምስቴር ላይ የምትማሩት ነው

ከጥፋት ሁሉ ጥፋት ፣ የገባችሁን ነገር ደጋግማችሁ ማየት ነው ፣ Highschool ላይ የተማራችሁት ነው ፣ቀላል ጥያቄ እየሰራችሁ ጊዜያችሁን አታባክኑ

ሞጁል ላይ የሚነሱትን እርዕሶች እያያችሁ ከ Extreme አልያም ከፈተናዎች ላይ ጥያቂዎችን ለመስራት ሞክሩ።

ሞጁል ላይ ያሉ ቲዎሪዎች እና እና ፕሩፎች ፈተና ላይ ሲለሚመጡ ማንበብ ያስፈልጋል።

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
1.0K viewsቀሰም Admin, 11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 14:55:00 Physical Fitness Fresh Man Module

ሁሉም ተማሪዎች ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት መጀመሪያ ሴምስቴር ላይ የምትማሩት ነው

እዉነት ለመናገር ይሄን እያነበባችሁ ጊዜያችሁን እንድታጠፉ አንፈልግም።

ካነበባችሁት ግን ያው ለጤና ያርግላችሁ ማነው ለጤናችሁ አንብቡት

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
1.0K viewsቀሰም Admin, 11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 14:55:00 Inclusiveness Fresh Man Module

ሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት መጀመሪያ ሴምስቴር ላይ የምትማሩት ነው

ስታነቡት ትንሽ ሊያሰለቻቹ እና ሊደብራችሁ ይችልላል ፣ ነገር ግን እመኑኝ ከ ሁኑኑ ጊዜ ሰጥታችሁ የማታብነቡ ከሆነ ፣ ተበላችሁ።

መጀመሪያ እስኪ ላይ ላዩን አንብቡት እና ደግሜ ማንበብ ስትጀምሩ ደግሞ ማስታወሻ ለመያዝ ሞክሩ

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
921 viewsቀሰም Admin, 11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 14:55:00 Economics Fresh Man Module

ሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት መጀመሪያ ሴምስቴር ላይ የምትማሩት ነው

ብዙም አትፍሩት ብዙ ጊዜ ስጥቶ ማንበብ ፣ እንዲሁም ጥያቄ ምስራት ትክክለኛው መንገድ ነው።

ሞጁል ላይ የሚነሱት ወሳኝ ሃሳቦች ስለሆኑ ዓለም ላይ ካለው ነባራዊ እና ተጨባጭ እዉነታ ጋር እያገናኛችሁ ለማጤን ሞክሩ።

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
893 viewsቀሰም Admin, 11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 14:55:00 Psychology Fresh Man Module

ናቹራል ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት መጀመሪያ ሴምስቴር ላይ የምትማሩት ነው

እዚህ ሞጁል ላይ ያሉትን ሃሳቦች ለህይወታችሁ እጅግ በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ ናቸው

እየኖራችሁት ካላችሁት ነባራዊ ሁኔታ ጋር እያገኛችሁ አንብቡ።

አንዳንዴ ግር የሚላችሁ ነገር ሲኖር Google አልያም ደግሞ You tube ላይ ማየት አሰፈላጊ ነው።

ከባድ የሚባል ትምህርት አደለም ፣ ነገር ግን ትኩረት ይፈልጋል።

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
922 viewsቀሰም Admin, 11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 14:55:00 Global Trends Fresh Man Module

ሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት መጀመሪያ ሴምስቴር ላይ የምትማሩት ነው

እዚህ ሞጁል ላይ ያሉትን አዳዲስ ፅንሰ ሃሳቦችን ለመረዳት ማስታወሻ መያዝ ያስፈልጋል

አንደራ በጣም ብዙ ጊዜ ተሰቶት ማንበብ የሚፈልግ ነውና እንዳትዘናጉ!

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
919 viewsቀሰም Admin, 11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 14:55:00 Emerging Technologies Fresh Man Module

ሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት መጀመሪያ ሴምስቴር ላይ የምትማሩት ነው

እዚህ ሞጁል ላይ ያሉትን አዳዲስ ፅንሰ ሃሳቦችን መረዳት እና ማንበብ ጥሩ የመዝናኛ መንገድ ነው

ሞጁል ላይ ያሉትን እርዕሶች You tube እየፈለጋችሁ ለማንበብ ሞክሩ

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
921 viewsቀሰም Admin, 11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 14:55:00 Geography Fresh Man Module

ናቹራል ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት መጀመሪያ ሴምስቴር ላይ የምትማሩት ነው

ስታነቡት ሊደብራችሁ እና ሊያስጠላችሁ ይችላል ፣ ግን እመኑኝ እንደዚህ Subject ተማሪዎችን ዋጋ ያስከፈለ ነገር የለም፣

ውስጡ ብዙ የሚሸመደድ ነገር ይበዛዋል ፣ ስለዚህ ከአሁኑ ማስታወሻ እየያዛችሁ ለማንበብ ሞክሩ

በጥሬው ለመሸምደድ ከባድ ነው ፣ ካርታ እያነሳችሁ ፣ እና በ አይምሮዋችሁ ምስል እየሳላችሁ ለመሸምደድ ሞክሩ።

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
963 viewsቀሰም Admin, 11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 14:55:00 Entrepreneurship Fresh Man Module

ሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት መጀመሪያ ሴምስቴር ላይ የምትማሩት ነው

እዚህ ሞጁል ላይ ያሉትን አዳዲስ ፅንሰ ሃሳቦችን ለመረዳት ማስታወሻ መያዝ ያስፈልጋል

ካዲያ ስታነቡት በእዉኑ ወይም መሬት ላይ ካለ አንድ Business ወይም ደግሞ እናንተ መፍጠር ከምትፈልጉት Business ጋር እያገናኛችሁ አንብቡ!

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
998 viewsቀሰም Admin, 11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 14:55:00 English Fresh Man Module

ሁሉም ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት መጀመሪያ ሴምስቴር ላይ የምትማሩት ነው

እዚህ ሞጁል ላይ ያሉትን አዳዲስ ቃላት Vocabulary ለመያዝ ተለማመዱ

Participation በደምብ ስለሚያዝ ፣ ክላስ ከመግባታችሁ በፊት ያሉትን Exercises ተለማምዳችሁ ግቡ

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
1.2K viewsቀሰም Admin, 11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ