የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
19
የሰርጥ መግለጫ
💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
Are u advertiser ?Contact us : @QesemADs_Bot
Addis Ababa, Ethiopia
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2023-02-11 23:42:21
#ለቲክቶከሮች - ከ OneEthio Media የመጣ ዕድል
OneEthio Media ለብዙሃን ተደራሸ ለመሆን ካለው ተነሳሽነት አንፃር ከ100ሺ በላይ ተከታይ ካላቹ #tiktokers ጋር በ Advertising partnership አንድ ላይ መስራት ይፈልጋል! ማስታወቂያ የምታሰረቡትን የ package ዋጋ አንድ ላይ አያይዛቹ @AtoChalu ላይ አናግሩኝ!
1.7K viewsቻLu, 20:42
2023-02-11 17:43:02
GENERAL PSYCHOLOGY PPT SHORT NOTE
ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
1.0K viewsቻLu, 14:43
2023-02-11 17:42:35
PSYCHOLOGY POWER POINTS
ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
《════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════》
1.0K viewsቻLu, 14:42
2023-02-11 01:47:44
፨የእጩ ፍሬሽማን መቁረጫ ነጥብ የፊታችን እሁድ ይፋ ይደረጋል።
፨ከ50% በላይ ያመጡ ተማሪዎች ምደባ የፊታችን ሰኞ ይፋ ይደረጋል።
፨ከ50% በታች ያመጡ እና የእጨ ፍሬሽማን መቁረጫ ነጥብ የሚያሟሉ ተማሪዎች ከየካቲት 15 እስከ ሰኔ መጨረሻ ድረስ ለአራት ወራት በዩንቨርሲቲዎች የማካካሻ ትምህርት ይማራሉ።
፨በዩንቨርሲቲዎች የሚማሩት የማካካሽ ትምህርት Continuous Assessment ከ30% እና በማዕከል የሚዘጋጅ ፈተና ከ70% ተደምሮ ከ50% በላይ የሚያስመዘግቡ ተማሪዎች ቀጣይ ዓመት ፍሬሽማን ኮርስ ይጀምራሉ።
ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
164 viewsB, 22:47
2023-02-09 20:32:37
በ ቀሰም ገፅ ላይ ማስታወቂያ ማሰራት ለምትፈልጉ ደንበኞች በሙሉ
ቀሰም Academy ባለፉት ሁለት አመታት ለ High school እና ለግቢ ተማሪዎች ፣ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ መጣጥፎችን እንካችሁ በማለት ሲያገለግል የቆየ በአሁኑ ሰዓትም ከ 38,700 ቤተሰቦችን ለማፍራት ችሏል! ቻናላችን ከምንጊዜውም በላይ የአገልግሎት ተደራሽነቱን ለማስፋት የሚያስፈልጉ ወጪዎችን ለመሸፈን በሚል ፣ ምርት እና አገልግሎታቸውን ለማስተዋወቅ ለሚፈልጉ ደንበኞች በሩን ክፍት አርጓል!
በቀሰም ላይ የ High school እንዲሁም የCampus ተማሪ ወጣቶች ተሰብስበው ስላሉ እንደ ፅህፈት መሳሪያዎች ፤ Electronics ፣ Scholarship Conseltancy ፤ Fashion ፤ Tutor ፣ እና ሌሉሎች ከትምህርትጋር የተያያዙ ምርት እና አገልግሎትዎን በማስተዋወቅዎ የሚያገኙት የተለየ አትራፊ ያደርጎታል!
ቻናላችን ከታች ያሉትን የማስታወቂያ ይዘቶች በጭራሽ አይቀበልም ፦
የፍትወት ቀስቃሽ ምስሎች
የመድሃኒት እና የ አደንዛዥ ዕፅ ምርቶች
አሳሳች የማስታወቂያ ፅሁፎች
ምርት እና አገልግሎታችሁን ማስተዋወቅ የምትፈልጉ ክቡራን ደንበኞች ፣ ልዩ ቅናሽ ያለው ተመጣጣኝ ዋጋ እየጠበቃችሁ ስለሆነ @QesemADs_Bot ላይ አናግሩን!
938 viewsቻLu, 17:32
2023-02-09 17:07:52
Teacher : ዘፋኞች የሚወልዱት ህፃን ምን ሊባል ይችላል
student : CD Baby
ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════⇲
2.3K viewsቻLu, 14:07
2023-02-08 14:52:39
ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች
የተስሻሻለው የ ዩኒቨርስቲዎች Intake Capacity
ለትቀላቀሉት ያሰባችሁት ዩኒቨርስቲ የፊልድ ምርጫችሁን የያዘ መሆኑን በዚህ አረግግጡ
እያንዳንዱ ግቢ የሚሰጠው የField አልያም የሰራ ዘርፎች ዝርዝር
ሁሉንም ከዚህ አረጋግጡ
ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
2.6K viewsቻLu, 11:52
2023-02-08 07:07:02
በጣልያን ሃገር ትምህቶን በነፃ መማር ይፈልጋሉ?
በጣልያን ሙሉ ወጪ ተሸፍኖ ይማሩ( Full Scholarship)
በዚህ ቻናል ላይ ይጎበኙን
Open ይሄንን ይጫኑ
1.2K viewsቻLu, 04:07
2023-02-08 01:06:39
PSYCHOLOGY POWER POINTS
ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
《════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════》
3.5K viewsቻLu, 22:06
2023-02-07 08:31:54
የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ከEBS ጋር ባደረጉት ቆይታ በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ከ50 በመቶ በታች ያመጡ ተማሪዎችን በተመለከተ የመንግስትን ሦሥት ውሳኔዎች አብራርተዋል።
1. 50 በመቶ ባያመጡም መቶ ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎች በመንግስት እና በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገብተው ለአንድ ሴሚስተር የማብቂያ ትምህርት ተከታትለው በቀጣይ ዓመት የመጀመሪያ ዓመት ተማሪ ይሆናሉ።
2. በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋማት እንዲገቡ ይደረጋል።
3. በዚህ ዓመት መጨረሻ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ፈተና በድጋሜ በግል መውሰድ ይችላሉ።
የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አስተዳደር "ተማሪዎቻችን እና ትምህርት ቤቶቻችን ምን እንደሚመስሉ" በደንብ ያሳየ እንደነበር ሚኒስትር ዴኤታው ገልጸዋል።
"ውጤቱ ያስደነግጣል። ትምህርት ሚኒስቴር ያለን የሥራ ኃላፊዎች ውጤቱን ለመቀበል ቀናት ወስዶብናል" ሲሉም ተደምጠዋል።
በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ከ50 በመቶ በታች ያመጡ ተማሪዎች በመንግስት በሚወሰን ነጥብ "ዕጩ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪ" ሆነው ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገቡበት ዕድል እንዳለ መገለጹ ይታወቃል።
ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
4.9K viewsB, 05:31