Get Mystery Box with random crypto!

QesemAcademy

የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy Q
የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy
የሰርጥ አድራሻ: @qesemacademy
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19
የሰርጥ መግለጫ

💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
Are u advertiser ?Contact us : @QesemADs_Bot
Addis Ababa, Ethiopia

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-01-10 08:57:54
#qesem_Tech

PicWish: Background Eraser
ይህ አፕ የፈለግነውን ፎቶ
#background የሚያጠፋልን ምርጥ አፕ ነው ።

እንዲሁም አፑ በውስጡ ብዙ
#features አሉት አውርዳችሁ ተጠቀሙበት ።

Updated: Dec 28, 2022
Size: 13 mb
Android version: 7.0

══════❁✿❁════════

@QesemAcademy
372 viewsMr.x, 05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 07:40:10
በ ቀሰም ገፅ ላይ ማስታወቂያ ማሰራት ለምትፈልጉ ደንበኞች በሙሉ

ቀሰም Academy ባለፉት ሁለት አመታት ለ High school እና ለግቢ ተማሪዎች ፣ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ መጣጥፎችን እንካችሁ በማለት ሲያገለግል የቆየ በአሁኑ ሰዓትም ከ 38,700 ቤተሰቦችን ለማፍራት ችሏል! ቻናላችን ከምንጊዜውም በላይ የአገልግሎት ተደራሽነቱን ለማስፋት የሚያስፈልጉ ወጪዎችን ለመሸፈን በሚል ፣ ምርት እና አገልግሎታቸውን ለማስተዋወቅ ለሚፈልጉ ደንበኞች በሩን ክፍት አርጓል!

በቀሰም ላይ የ High school እንዲሁም የCampus ተማሪ ወጣቶች ተሰብስበው ስላሉ እንደ ፅህፈት መሳሪያዎች ፤ Electronics ፣ Scholarship Conseltancy ፤ Fashion ፤ Tutor ፣ እና ሌሉሎች ከትምህርትጋር የተያያዙ ምርት እና አገልግሎትዎን በማስተዋወቅዎ የሚያገኙት የተለየ አትራፊ ያደርጎታል!

ቻናላችን ከታች ያሉትን የማስታወቂያ ይዘቶች በጭራሽ አይቀበልም ፦
የፍትወት ቀስቃሽ ምስሎች
የመድሃኒት እና የ አደንዛዥ ዕፅ ምርቶች
አሳሳች የማስታወቂያ ፅሁፎች

ምርት እና አገልግሎታችሁን ማስተዋወቅ የምትፈልጉ ክቡራን ደንበኞች ፣ ልዩ ቅናሽ ያለው ተመጣጣኝ ዋጋ እየጠበቃችሁ ስለሆነ @QesemADs_Bot ላይ አናግሩን!
807 viewsቻLu, 04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 07:38:48
አደራ፣ ነጋዴዎች ስንጥቅ እንዳያተርፉባችሁ! እስከ 50% ቅናሽ የምታገኙበት መንገድ እንሆ!


እነኚህን 8 የሳይኮሎጂ ጥበቦችን ተጠቅማችሁ ፣ ከማንኛውም ነጋዴ ላይ እስከ 50% የሚደርስ ቅናሽ ማግኘት ትችላላችሁ!ለኔ ብዙ ጊዜ ሰርቶልኛል!አደራ እናንተም ነጋዴ ስንጥቅ እንዳያተርፍባችሁ ተጠንቀቁ ፣ ይህ ቪዲዮ ደግሞ አስፈላጊውን እውቀት በሙሉ ይሰጣችኋል!

WATCH NOW :

616 viewsቻLu, 04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 20:42:17
እንኮን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ለወዳጅ ዘመድዎ  ምን አይነት ስጦታ እንደሚሰጡ አሳስቦቶል ?
አይጨነቁ መፍትሄ ይዘን መተናል

ልዩ ቅናሽ የገናን በዓልን በማስመልከት

ኦሪጅናል ኤርፖድ መግዛት ለፈለጋችሁ ሁሉ !

1000ብር   600 ብር ብቻ

     አምስት ቀን ሚቆይ ቻርጀር
      Touch ሴንሰር ያለዉ
       packed

መግዛት የፈለጋችሁ ልጆች ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ዉስጥ በመግባት ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን አዲስ አበባ ዉስጥ በ ራሳችን ትራንስፖርት ያሉበት ቦታ ድረስ ከ ገና ስጦታችን ጋር የምንልክሎት ይሆናል።
ከክፍለ ሀገር ሁለትና ከዚያ በላይ ሆናችሁ ለምትመጡ በ Ethio-Post በኩል የምንልክላችሁ ይሆናል።


የቴሌግራም አድራሻችን          @one1753

መልካም የገና በዓል
1.5K viewsMr.x, 17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 19:42:02 Formal proof ...final Exam ላይ እንዳትበሉ ተጠንቀቁ

አብዛኛዎቹ መምህራኖች ተማሪን ጉድ የሚያረጉት በዚህ ነው ፤ በደምብ አንብቡት

ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
《════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════》
1.8K viewsቻLu, 16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 19:38:02 Adama science and technology university 2014 civic final exam


ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
1.5K viewsቻLu, 16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 13:44:45 ጥር 01 /2015 ዓ.ም

ህይወት በየ Instagram ፎቶ እንደምናያው ሁሌም ድሎት እና ምቾት የሞላባት አደለችም! አንዳንዴ  ''እኔ አሁን እየኖርኩ ነው ታሰኛለች? ''

ሰዎች መንገድ ላይ አጊንተው '' ሃይ ፣ ሰላም ነው ?'' ሲሉን ደህና ነኝ እንላለን እውነታው ግን ውስጣችን ህመም መያዛችን ነው! ጠዋት መነሳት -በድብርት ሙድ ውስጥ መዋል-  ማታ መተኛት ፣ ጠዋት መነሳት - በተስፋ መቁረጥ ስሜት ውሰጥ መዋተት- ማታ .... አሰልቺ የሆነ ደባሪ ኑሮ ፣ያማል! አዎ ይህ ሁላችንም ጋር ያለ እውነታ ነው  ፣ ማድረግ የማንፈልጋቸው ነገሮች ካረግን በኋላ እንፀፀታለን ፣ '' ድጋሜ አላረገውም ብሎ ማልቀስ '' ችግሩ ግን መልሰን ያንን ስህተት መስራታችን ነው!  ታጥቦ - ጭቃ መሆን ፣ በጣም ያማል!


አንዳንዴ በራሴ ማድረግ የከበዱኝን ነገሮች ፣ ለእግዚአብሔር መተው ፣ እንደ ሽንፈት ይሆንብኛል! ህይወት ሲሰለቸኝ ፣ ኑሮ ሲያደክመኝ ፣ መከራው ሲበዛ ፣ ጌታዬ ሆይ ፣ አግዘኝ ብሎ ማለት እንኳ ስንፍና መስሎ ይሰማኛል! ወደ ቤቱ መሄድ ተውኩ ፣ አንድ ወር ሆኖኛል ።


ችግሮቼን በራሴ ብቻ ነው መፍታት የምፈልገው! መፅሀፍ አንብቦ ወይ ሰው ጠይቆ ፣ ለችግሩ መፍትሄ ማግኘት! አይገርምም ይሄን ሁሉ ሳረግ እንኳን አምላኬ የረዳኝ አይመስለኝም ፣ወዴት እና እንዴት እንደምሄድ ፣ ምን ማረግ እንዳለብኝ እንኳን አላውቅም ፣ ሁሉንም በራሴ ለማስተካከል ስሞክር መሸከም ከምችለው በላይ ጫናው ከበደኝ! ደከመኝ!

ሰው ለካ ምን አይነት ትዕቢተኛ ነው ፣ ወደ ሳንባው የሚሸጉጠውን ትንፋሽ አስቦ ፤ ከፍሎበት ይመሰል ፣ ይሄን ያክል መመፃደቅ አሁን ምን ይሉታል?ለነገሩ ለካ ሁሉም ሰው አደለም!

ዘግይቶም ቢሆን ትንሽ ትንሽ እየገባኝ ነው  ፣ ያለ እግዚአብሔር ፍቃድ አሁን ላይ መድረስ እንዴት ይቻለኝ ነበር! ''ያለእሱ ከንቱ ነኝ ፣ ....'' እልና ካዲያ '' ለምን እሱ እያለ ይሄ ሁሉ ፈተና በዛብኝ ?'' ብዬ ጠይቃለሁ!  መልሱ ሩቅ አደለም ፣ ሊያስተምረኝ ነው ፣ 'ካዲያ እስከመች ነው ይህ ሁሉ ሲቃይ የሚቀጥለው?''፣ እስክማር! እስኪገባኝ! በስቃይ ውስጥ ያለውን መራራ እውነት እስቀምሰው።



https://t.me/Chalu_A
3.0K viewsMr.x, 10:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 13:40:35 Some basic biology Questions try it!

1. What is the cell theory and what are the three main principles?

2. How do DNA and RNA differ in structure and function?

3. What is the process of protein synthesis, and what are the main stages?

4. How do cells obtain energy through cellular respiration, and what are the main stages of this process?

5. What are the main types of tissues found in the human body, and what is the function of each type?

6. How does the circulatory system transport oxygen, nutrients, and hormones throughout the body?

7. What is the function of the immune system, and how does it protect the body from disease?

8. How do organisms reproduce, and what are the main differences between sexual and asexual reproduction?

9. What is evolution, and what is the theory of natural selection?

10. How do genes and the environment interact to influence an organism's traits?



@QesemAcademy
2.6K viewsMr.x, 10:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 13:38:33
በአንድ ጊዜ ቻርጅ 1000 ኪ.ሜ የሚጓዝ መኪና የሰሩት የአውስትራሊያ ተማሪዎች አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገቡ

“ዘ ስዊፍት 7” የሚል መጠሪያ የተሰጠው መኪናው በኒው ሳውዝ ዌልስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተሰራ መሆኑም ተነግሯል።

የአውስትራሊያ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሰሩት አዲሱ መኪና ያለ ማቋረጥ ለ12 ሰዓታት 1000 ኪሎ ሜትር መጓዝ መቻሉም ተነግሯል።

መኪናው በሰዓት 85 ኪሎ ሜትር ገደማ መጓዝ የሚችል ሲሆን፤ ይህም በአንድ ጊዜ ቻርጅ ከ1000 ኪሎ ሜትር በላይ መጓዝ የቻለ ፈጣኑ የኤሌክትሪክ መኪና አስብሎታል።

      #Alain


@QesemAcademy
2.4K viewsMr.x, 10:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 09:45:27
እንኮን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ለወዳጅ ዘመድዎ  ምን አይነት ስጦታ እንደሚሰጡ አሳስቦቶል ?
አይጨነቁ መፍትሄ ይዘን መተናል

ልዩ ቅናሽ የገናን በዓልን በማስመልከት

ኦሪጅናል ኤርፖድ መግዛት ለፈለጋችሁ ሁሉ !

1000ብር   600 ብር ብቻ

     አምስት ቀን ሚቆይ ቻርጀር
      Touch ሴንሰር ያለዉ
       packed

መግዛት የፈለጋችሁ ልጆች ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ዉስጥ በመግባት ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን አዲስ አበባ ዉስጥ በ ራሳችን ትራንስፖርት ያሉበት ቦታ ድረስ ከ ገና ስጦታችን ጋር የምንልክሎት ይሆናል።
ከክፍለ ሀገር ሁለትና ከዚያ በላይ ሆናችሁ ለምትመጡ በ Ethio-Post በኩል የምንልክላችሁ ይሆናል።


የቴሌግራም አድራሻችን          @one1753

መልካም የገና በዓል
1.2K viewsMr.x, 06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ