Get Mystery Box with random crypto!

QesemAcademy

የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy Q
የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy
የሰርጥ አድራሻ: @qesemacademy
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19
የሰርጥ መግለጫ

💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
Are u advertiser ?Contact us : @QesemADs_Bot
Addis Ababa, Ethiopia

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-01-08 21:28:28
የ 12ኛ ክፍል ውጤትን አስመለክቶ በርካታ ጥያቄዎች እየደረሱን ስለነበር ከሚመለከተው አካል ለማጣራት ሞክረን ነበር።

ከ ትምህርት ሚኒስቴር አካላት የተሰጠን መልስ የ 1ኛ ዙር ፈተና እርማት ተጠናቋል። አሁን የ 2ኛው ዙር እርማት እየተደረገ ነው። ስለዚህ የተማሪዎች ውጤት ወደ ሲስተሙ ከገባ ቡሃላ ለተማሪዎች ይፋ ይሆናል።

ትክክለኛው ይፋ የሚሆንበት ቀን መቼ ነው? እስካሁን ይህ ነው የሚል ቀን አልተወሰነም። ነገር ግን በቅርቡ ይፋ ይሆናል። ተማሪዎች መታገስ አለባቸው ። ውጤቶች ላይ ምንም ስህተት እንዳይኖር ጥንቃቄዎች ከተሰወዱ ቡሃላ ይለቀቃል ።
- Hulumedia

➠ አለመኖር እና ኖሮም ጥሩ አለማሰብ ሁለቱም አንድ ናቸው

▻ SHARE  ▻ SHARE
╔═══{Fitsum}═══╗
JOIN: @fitsumhelina
JOIN: @fitsumhelina
╚═══{Helina}═══╝
2.1K viewsFitsum Helina, 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 19:42:02 AAU _PSYCHOLOGY_EXAM with ANSWER 2014

የዘንድሮ Psycho ፋይናል ከነ መልሱ


ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝ ⇲
2.7K viewsቻLu, 16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 18:56:59
እንኮን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ለወዳጅ ዘመድዎ  ምን አይነት ስጦታ እንደሚሰጡ አሳስቦቶል ?
አይጨነቁ መፍትሄ ይዘን መተናል

ልዩ ቅናሽ የገናን በዓልን በማስመልከት

ኦሪጅናል ኤርፖድ መግዛት ለፈለጋችሁ ሁሉ !

1000ብር   600 ብር ብቻ

     አምስት ቀን ሚቆይ ቻርጀር
      Touch ሴንሰር ያለዉ
       packed

መግዛት የፈለጋችሁ ልጆች ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ዉስጥ በመግባት ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን አዲስ አበባ ዉስጥ በ ራሳችን ትራንስፖርት ያሉበት ቦታ ድረስ ከ ገና ስጦታችን ጋር የምንልክሎት ይሆናል።
ከክፍለ ሀገር ሁለትና ከዚያ በላይ ሆናችሁ ለምትመጡ በ Ethio-Post በኩል የምንልክላችሁ ይሆናል።


የቴሌግራም አድራሻችን          @one1753

መልካም የገና በዓል
2.2K viewsMr.x, 15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 18:21:03
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
612 viewsᴅᴀɢɪᴍ , 15:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 17:59:58
የእንግሊዘኛ ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN አድርገው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ የእንግሊዘኛ እና  የትርጉም ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።
264 viewsᴅᴀɢɪᴍ , 14:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 17:07:20 የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት የሚገለጽበት ጊዜ እየደረሰ ነው። እና የዩንቨርስቲዎች እና የ'ፊልድ' መረጃዎችን መመርመር በጣም አስፈላጊ ነው የፊልድ እና ዩንቨርስቲን የሚመርጡበት ጊዜ እየደረሰ ስለሆነ ቻናላችንን ይቀላቀላሉ እና ስለ ዩኒቨርሲቲዎች እና የፊልድ መረጃዎች ያግኙ!

@freshm_students
@freshm_students
276 viewsᴅᴀɢɪᴍ , 14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 16:56:18
ውጤት ሲለቀቅ በፍጥነት የምታዩበት ቻናል

https://t.me/+bsPn7ZSkOw1kNjk0
https://t.me/+bsPn7ZSkOw1kNjk0
1.1K viewsᴅᴀɢɪᴍ , 13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 13:49:45
#Qesem_Tech

ትዊተር ምን ነካው ?

እስካሁን የ200ሚሊየን ተጠቃሚዎች መረጃ ተጠልፏል የመረጃ ጠላፊዎች ስልክ ቁጥሮችን፣ ኢሜል አድራሻዎችን ጨምሮ ወደ 200 ሚሊዮን የሚጠጉ የትዊተር ተጠቃሚዎችን መረጃ በመስበር መረጃ መጥለፋቸውን ሪፖርት ተደርጓል።

የእስራኤል የሳይበር ደህንነት ኤክስፐርት አላን ጋል እንዳረጋገጠው እስካሁን ካየኋቸው የመረጃ ጠለፋዎች ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ደረጃ እንደሚያደርስ አስጠንቅቀዋል።ትዊተር ስለጠለፋው በይፋ እውቅና አልሰጠም፣ምርመራም አልጀመረም።




@QesemAcademy
2.3K viewsMr.x, 10:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 00:51:56
እንኮን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ለወዳጅ ዘመድዎ  ምን አይነት ስጦታ እንደሚሰጡ አሳስቦቶል ?
አይጨነቁ መፍትሄ ይዘን መተናል

ልዩ ቅናሽ የገናን በዓልን በማስመልከት

ኦሪጅናል ኤርፖድ መግዛት ለፈለጋችሁ ሁሉ !

1000ብር   600 ብር ብቻ

     አምስት ቀን ሚቆይ ቻርጀር
      Touch ሴንሰር ያለዉ
       packed

መግዛት የፈለጋችሁ ልጆች ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ዉስጥ በመግባት ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን አዲስ አበባ ዉስጥ በ ራሳችን ትራንስፖርት ያሉበት ቦታ ድረስ ከ ገና ስጦታችን ጋር የምንልክሎት ይሆናል።
ከክፍለ ሀገር ሁለትና ከዚያ በላይ ሆናችሁ ለምትመጡ በ Ethio-Post በኩል የምንልክላችሁ ይሆናል።


የቴሌግራም አድራሻችን          @one1753

መልካም የገና በዓል
924 viewsMr.x, 21:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 20:49:54 ተወዳጁ ፊልም AVATAR 2 WAY OF WATER ፊልም በ ትርጉም በቻናላችን ለቀነዋል ይቀላቀሉ!
1.4K viewsᴅᴀɢɪᴍ , 17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ