Get Mystery Box with random crypto!

QesemAcademy

የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy Q
የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy
የሰርጥ አድራሻ: @qesemacademy
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19
የሰርጥ መግለጫ

💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
Are u advertiser ?Contact us : @QesemADs_Bot
Addis Ababa, Ethiopia

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2022-10-23 14:45:42 Grammar Reference
BEST GUIDE

ለ FRESHMAN
click here for more books

ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
6.8K views11:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-22 14:17:29 ቤተሰብ ዛሬ ድንቅ Channel ልጠቁማችሁ ነው። #ቀለሜ

ቀለሜ ለ Fresh ና መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች እንደ ፦
Coc exams !
Mid exams !
Final exams in PDF!
worksheets!
Teacher's guide !
Freshman courses in PDF !
Lecturer's power points  in .pptx format ! እና ሌሎችም የሚቀርብበት ተወዳጅ Channel ነው።
7.6K views11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-22 14:11:59
ከምታስቡት በላይ ንባባችሁን ቶሎ የምትጨርሱበት ፈጣን መንገድ

ብዙ ጊዜ መፃፍ ላይ አፍጥጬ ቁጭ እላለሁ ግን ፣እንደማስበው ገፁ አይሄድልኝም!ምን ላርግ ?

ለፈተና ስዘጋጅ ካነበብኩት ያልጨረስኩት እየበዛ ተቸግሬያለሁ?ምን ይሻለኛል

የማንበቢያ ጊዜዬ ዝብርቅርቅ ከማለቱ የተነሳ ቀኑን ሳላውቀው ይሄድብኛል!

እነኚን ጥያቄዎች በሙሉ የሚመልስ መልዕክት:

ጎበዝ ተማሪ መሆን

መመሪያ 14 : ስርዓት ይኑርህ

ጎበዝ ተማሪ መሆን መመሪያ 11 በቻLu የ ቴሌግራም ገፅ ይለቀቃል!

የቻLuን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ !

Click here: @Chalu_A | @Chalu_A
7.2K views11:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-22 07:15:45 Geography መምህር አዲስ የወለዳትን ልጅ ማን አላት?

ፊኖሜና


ከHigh school  እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝ ⇲
7.3K views04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 17:15:04 የ12ኛ ክፍል 2014/15 Entrance exam, grade 12 reference መጽሃፍት፣ EUEE SOLUTION በፒዲኤፍ እና በቪዲዮዎች፣ የዩኒቨርስቲ Handouts፣ የዩንቨርስቲ የ COC ፈተናዎች፣ የዩኒቨርሲቲ Mid እና Final ፈተና፣ የአንደኛ አምት (freshman) video tutor በአፋን ኦሮሞ እና በአማርኛ! ይቀላቀሉን እና ይህን ሁሉ በአንድ ያግኙ

@qubeeacademy
@qubeeacademy

Entrance exam solution by Afaan Oromoo and Amharic on YouTube
https://youtube.com/channel/UCLPTQfMXS6we7aTT4g9MwCw
8.2K views14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 17:11:19
ትውልድን የማዳን ስራ በእርግጥም ሰርቷል!
7.5K views14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 16:25:06 ኢንትራንስ ላይ ማትስን ከ95 በላይ ማምጣት እንፈልጋለን የምትሉ ተማሪዎች ይሄን PDF በደምብ አምብቡት!

ያልገባችሁን Chapter መርጣችሁ
short note
Solved problems
Exercise with answers በመስራት ተፈወሱ

ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝ ⇲
7.2K views13:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 11:44:51
DUOLINGO ENGLISH TEST

ይህን እድል ሳያመልጦ ይጠቀሙበት !

በ 2999 ብር ብቻ

ቀድመው ቦታ ያሲዙ ፣ ባሻዎት ሰዓት ይፈተኑ

የ Duolingo ፈተናን ወስዳቹ ውጤት እስከሚመጣላቹ የምትፈልጉትን ሙሉ ድጋፍ ከኛ ታገኛላቹ ።

ለፈተና ለመዘጋጀትhttps://t.me/Premiumduolingo

በ +251965312666 ወይንም @leinadani ያገኙናል

BIG DISCOUNT ORDER @leinadani

PREMIUM
6.9K views08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 11:05:36
#Update
22 ዓመት ተቀጣ

የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የነበረችውን ተማሪ ፅጌረዳ ግርማይን በስለት ወግቶ የገደለው ተማሪ በ22 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ ቤት የውሳኔ ማሻሻያ ማድረጉን ገለፀ።

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ  ተማሪ ተከሳሽ ብሩክ በላይነህ ፤ " ያቀረብኩትን የፍቅር ጥያቄ አልተቀበለችም ፣ ሌላ ፍቅረኛ ይዛ ውጪ ልትወጣ ነው። " በሚል ስሜት ተነሳስቶ ተማሪ ጽጌረዳ ግርማይን አካል 9 ጊዜ በስለት ወጋግቶ የመግደል ወንጀል ፈፅሟል።

በቀድሞው አጠራር የጋሞ ዞን ዐቃቤ ህግ የመሠረተውን የወንጀል ክስ ተመልክቶ ግራና ቀኙን ሲያከራክር የቆየው የጋሞ አካባቢ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀደም ሲል በቀን 19/10/2014 ዓ.ም በዋለው ችሎት በተከሳሽ ላይ የ17 ዓመት ፅኑ እስራት ቅጣት ውስኖ እንደነበር ይታወሳል።

የዞኑ ዐቃቤ ህግ በከፍተኛ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ ቅር በመሰኘቱ  ይግባኙን ለደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አቅርቦ ሲከታተል ቆይቷል።

የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤትም የጋሞ አካባቢ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የበየነው የቅጣት ውሳኔ ከተፈፀመው ወንጀል  አኳያ ተገቢነት ያለው ሆኖ ባለመገኘቱ የሥር ፍርድ ቤቱን ውሳኔ  አሻሽሎ ሰሞኑን በዋለው ችሎት  በተከሳሽ  ላይ የ22 ዓመት ፅኑ እሥራት የቅጣት ውሳኔ አስተላልፏል።

ከHigh school  እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
6.4K viewsedited  08:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-20 17:24:17 ለተማሪዎች_ብቻ_ከ9ኛ-12ኛ

በትምህርትዎ አሪፍ ዉጤት ማምጣት ይፈልጋሉ?
መልስዎ አወ ከሆነ ብዙዎች የተለወጡበት channel ይሄ ነው። እስካሁንም ብዙ ነገር አምልጧችኋል። በአጭር ጊዜ ተወዳጅነትን ያተረፈ ከ47k በላይ ተከታይ ያፈራ የተማሪዎች አለኝታ እየሆነ መጥቷል።
የተለያየ ከ 9-12(Extreme ጨምሮ )እና አዲሱን መፃሐፍ ምታገኙበት channel ነው በተለይ ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በጣም ምርጥ የሆነ Channel ነው(በየ subject ምክርና እገዛን እያደረገ ይገኛል።

ከኛ ጋር ከሆኑ ሁሉም ይሳካል የስኬት ማማ ላይ እናደርስዎታለን አሁኑ ተቀላቀሉን።

ማየት ማመን ነው!!
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
6.4K viewsedited  14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ