Get Mystery Box with random crypto!

QesemAcademy

የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy Q
የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy
የሰርጥ አድራሻ: @qesemacademy
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19
የሰርጥ መግለጫ

💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
Are u advertiser ?Contact us : @QesemADs_Bot
Addis Ababa, Ethiopia

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2022-10-20 16:24:11 ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች

የተስሻሻለው የ ዩኒቨርስቲዎች Intake Capacity

ለትቀላቀሉት ያሰባችሁት ዩኒቨርስቲ የፊልድ ምርጫችሁን የያዘ መሆኑን በዚህ አረግግጡ

እያንዳንዱ ግቢ የሚሰጠው የField አልያም የሰራ ዘርፎች ዝርዝር

ሁሉንም ከዚህ አረጋግጡ

ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
6.6K viewsedited  13:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-20 13:31:08 ቀለሜ!

ቀለሜ ለ ፍሬሽ ና መሠናዶ ተማሪዎች የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶችን ና መረጃዎችን በማቅረብ በአጭር ጊዜ ውስጥ በተማሪዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያገኘ ትምህርታዊ ቻናል ነው። ይመኑን የኛ ቤተሰብ ከሆኑ ያተርፋሉ !

ቤተሰብ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል !

:- Join here | ቻናሉን ይቀላቀሉ!

--------------------- ቀለሜ --------------------
....።......።.....።.....ቀለሜ...።......።.....።......
6.0K views10:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 09:11:06 መቼም በኑሯችን ውስጥ ብዙ ፈታኝ ነገሮች ገጥመውናል!ቤተሰቦቻችን በኛ እቅድ እና ፍላጎት ላይስማሙ ይችላሉ ፤ ምናልባትም ነገሮች እንደምታስቡት እየሄዱላችሁ ላይሆን ይችላል ፤ ምናልባት የወደፊት ህይወቴ ምን ሊሆን ይችላል በሚል ጨንቀት ውስጥ ናችሁ ፣ ወይ ደግሞ እንዲህ ባደረኩ ኖሮ የሚል ፀፀት ውስጥ ናችሁ!

ያላችሁበት ችግር ምንም ይሁን ፤ ለአፍታ የሚያስጨንቃችሁን ነገር ወደጎን ትታችሁ አንድ ጥያቄ እንድትመልሱልኝ ፈልጋለሁ!

ማነው የፈጠራችሁ? BMW የመኪና አምራች ድርጅት ነው ? HP የኮምፒውተር አምራች ድርጅት ነው ንገሩኝ ማን ፈጠራችሁ ፣ ከሰፈራችሁ ያለችው ፣በገል አፈር ጀበና የምትሰራው ያቺ ሸክላ ሰሪ ትሆን

አይ ከላይ ከተዘረዘሩት መልስ አልተሰጠም ፤ እናንተን የፈጠረ ጌታ ፤ ጥንት አለም የነበረ ፤ ወደፊትም የሚኖር ፤ ጠፍርን የዘረጋ ፤ ፀሃይ እና ጨረቃን በምድር ላይ ያበሩ ዘንድ በሰማይ ጠፈር ያኖረ ፤ በምድር ላይ ያሉ እፀዋትንም እንሰሳትንም የፈጠረ ፣ በአንደበቴ እና በቃሌ በሙሉ ሊገልፀው የማይቻለኝ ፣ አምላክ ነው! ካዲያ ይህን ሁሉ ያደረገ አምላክ የናንተን ፣ ማህበራዊ ፤ ኢኮኖሚያዊ ፣ መንፈሳዊ እክሎችን መፍታት የሚያቅተው ይመስላችሗል?

BMW የመኪና አምራች ድርጅት እንኳን ፣ አንዲት የመኪና ሞዴል ሲሰራ ፤ በቂ መለዋወጫ እና ጥገና አዘጋጅቶ ነው!HP የኮምፒውተር አምራች ድርጅት እንዲሁ ፤ ለእቃዎቹ ደህንነት ሲባል በየጊዜው የ SOFTWARE ማሻሻያዎችን ያደርጋል ፤ በቂ መለዋዎጫዎች እንዲሁ አሉት! ሌሎች አምራች ድርጅቶችስ ለፈጠሩት እቃ ዋስትና እንደሚሰጡ አታውቅምን!

ካዲያ የቁስ አማራች ድርጅቶች ለሚሰሯቸው እቃዎች ይሄንን ካደረጉ ፣ እናንተን የፈጠረ የአለም ሁሉ ጌታማ ለችግሮቻችሁ መፍትሄ ማበጀት እንዴት ይሳነዋል! ፈጣሪ የስጋዬ ሳይሆን የነፍሴ ጌታ ነው ካላችሁ ተሳስታችሗል ፤ የነፍሳችሁ ብቻ ሳይሆን የስጋችሁም ጌታ ነው!

እንደእናንተም መልካም ምኞት ሁሉን ማድረግ የሚቻለው ፈጣሪ ፤ የናንተን ፤ ስለ ኑሮ ፣ ስለ ገንዘብ ፣ ስለ ስኬት ፣ ስለ ስራ ፤ ስለትምህርት የተጋረጠች ሚጢጢ ችግር መፋታቱ ፤ ምንኛ ይቀለው ይሆን! በእምነት እንኳን ይሄንን እና አንድን የቆመ ተራራ ፣ ከቦታ ቦታ ማንቀሳቀስ ትችላላችሁ![ማቴዎስ 17፥20]

ሁሌ በየቀኑ በቻLu መልዕክትች ይነቃቁ

JOIN HERE : @CHALU_A  | @CHALU_A
484 viewsቻLu, 06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 09:07:02
በ ቀሰም ገፅ ላይ ማስታወቂያ ማሰራት ለምትፈልጉ ደንበኞች በሙሉ

ቀሰም Academy ባለፉት ሁለት አመታት ለ High school እና ለግቢ ተማሪዎች ፣ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ መጣጥፎችን እንካችሁ በማለት ሲያገለግል የቆየ በአሁኑ ሰዓትም ከ 38,700 ቤተሰቦችን ለማፍራት ችሏል! ቻናላችን ከምንጊዜውም በላይ የአገልግሎት ተደራሽነቱን ለማስፋት የሚያስፈልጉ ወጪዎችን ለመሸፈን በሚል ፣ ምርት እና አገልግሎታቸውን ለማስተዋወቅ ለሚፈልጉ ደንበኞች በሩን ክፍት አርጓል!

በቀሰም ላይ የ High school እንዲሁም የCampus ተማሪ ወጣቶች ተሰብስበው ስላሉ እንደ ፅህፈት መሳሪያዎች ፤ Electronics ፣ Scholarship Conseltancy ፤ Fashion ፤ Tutor ፣ እና ሌሉሎች ከትምህርትጋር የተያያዙ ምርት እና አገልግሎትዎን በማስተዋወቅዎ የሚያገኙት የተለየ አትራፊ ያደርጎታል!

ቻናላችን ከታች ያሉትን የማስታወቂያ ይዘቶች በጭራሽ አይቀበልም ፦
የፍትወት ቀስቃሽ ምስሎች
የመድሃኒት እና የ አደንዛዥ ዕፅ ምርቶች
አሳሳች የማስታወቂያ ፅሁፎች

ምርት እና አገልግሎታችሁን ማስተዋወቅ የምትፈልጉ ክቡራን ደንበኞች ፣ ልዩ ቅናሽ ያለው ተመጣጣኝ ዋጋ እየጠበቃችሁ ስለሆነ @AtoChalu ላይ አናግሩኝ!
1.6K viewsቻLu, 06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 06:00:07
ለዩኒቨርስቲና ለኮሌጅ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች በየአመቱ Freshman Courses ቲቶሪያል ስለሚሰጠው A+ Tutorial Class ሰምተው ይሆንን

A+ Tutorial Class ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና ኮሌጅ ተማሪዎች በየትኛውም ዲፓርትመንት ለሚመደቡ ተማሪዎች የሁለተኛ ሴሚስተር ትምህርት እያስተማረ ይገኛል።

A+ Tutorial Class በዩኒቨርስቲ ሲኒየር ተማሪዎች የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን በ2013ዓ.ም ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን በ Telegram በማስተማር ለጥሩ ውጤት እንዲበቁ (CGPA 3.7-4.00) አድርጓቿል። በዚህም ተማሪዎቹ ወደ ሚፈልጉት Department መግባት ችለዋል።

በ Medicine, Dental Medicine, Veternary Medicine, Pharmacy, Pre Engineering ዲፓርትመንት ለምትመደቡ ተማሪዎች እንዲሁም ሁለተኛውን ሴሚስተር ላይ በዛው በ Natural እና Social science መስክ ለምትቀጥሉ ተማሪዎች በሙሉ ሁሉንም አካታች በሆነ መልኩ፥ አጭርና ግልፅ፣ ለመረዳት አመቺ የሆኑ የሁለተኛ ሴሚስተር ትምህርቶችን በ አማርኛ እንግሊዝኛ በተብራራ ኖት ፤ በ ድምፅ ፤ በቪዲዮ ና በ Diagram እያስተማረ ይገኛል። በተጨማሪም ጥሩ ውጤት ለሚያስመዘግቡ ተማሪዎች የምስክርነት ወረቀትን (Certificate) ያበረክታል።

በርካታ ተማሪዎችም ከተለያዩ ግቢዎች እየተቀላቀሉ ይገኛሉ። እርሶስ ተመዝግበዋል ወደ A+ ጎራ ይበሉ።

ለመመዝገብ
@AplusTutorialbot

ለጥያቄና አስተያይት
@Ucan_Scorebot

Your Success is guaranteed with A+!

A+ Tutorial Class
143 viewsቻLu, 03:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 16:05:37
#MadingoAfework

ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ባደረበት ህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የቅርብ ወዳጆቹን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።

@tikvahethiopia

ከHigh school  እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
3.7K viewsBini, 13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 08:23:02
PREMIUM DUOLINGO TEST PAYMENT SERVICE

በተለያዩ አለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲና ኮሌጆች የትምህርት እድል ( SCHOLARSHIP ) ለማግኘት የእንግሊዘኛ ቋንቋ ብቃት ምን ያህል ወሳኝ እንደሆነ ያውቃሉ ታዲያ በብዙዎች ተቀባይነት ይለውን DUOLINGO PROFICENCY TEST ን ለመውሰድ አስበው እንዴት መክፈል እንዳለቦት ግራ ገብቶታል

Millions of students are using the Duolingo English Test to get accepted to the school of their choice.

DUOLINGO በመላው አለም ከ TOFEL እና IELTS ቀጥሎ ከ 5000 በላይ በ Duke ,coloumbia university ,  Yale , jhon hopkins ን ጨምሮ አለማቀፍ ዩኒቨርሲቲና ኮሌጆች ዘንድ ተቀባይነትን ያገኘው የ ENGLISH LANGUAGE PROFICIENCY ፈተና ነው ።

@leinadani
               በ  2999 Birr  ብቻ

በ 1 ሰዓት ውስጥ የሚጠናቀቀውን  ፈተና በማንኛውም ቦታ ወስደው በ 2 ቀናት ውስጥ ውጤቶን ይቀበሉ ።

ክፍያ በአካል (CASH ) ወይንም በ Mobile Banking  እና Tele Birr

No matter where or what you want to study, the test is a convenient way to certify your English.

RE-EXAM ለሚወስዱ በ 50 % ቅናሽ እናስተናግዶታለን ።

                 በ  2999 Birr  ብቻ

የ DUOLINGO ፈተናን ወስዳቹ ውጤት እስከሚመጣላቹ የምትፈልጉትን ሙሉ ድጋፍ ከኛ ታገኛላቹ ።

በ +251965312666 ወይንም @leinadani ያገኙናል
2.3K viewsቻLu, 05:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 20:41:58
ለዩኒቨርስቲና ለኮሌጅ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች በየአመቱ Freshman Courses ቲቶሪያል ስለሚሰጠው A+ Tutorial Class ሰምተው ይሆንን

A+ Tutorial Class ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና ኮሌጅ ተማሪዎች በየትኛውም ዲፓርትመንት ለሚመደቡ ተማሪዎች የሁለተኛ ሴሚስተር ትምህርት እያስተማረ ይገኛል።

A+ Tutorial Class በዩኒቨርስቲ ሲኒየር ተማሪዎች የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን በ2013ዓ.ም ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን በ Telegram በማስተማር ለጥሩ ውጤት እንዲበቁ (CGPA 3.7-4.00) አድርጓቿል። በዚህም ተማሪዎቹ ወደ ሚፈልጉት Department መግባት ችለዋል።

በ Medicine, Dental Medicine, Veternary Medicine, Pharmacy, Pre Engineering ዲፓርትመንት ለምትመደቡ ተማሪዎች እንዲሁም ሁለተኛውን ሴሚስተር ላይ በዛው በ Natural እና Social science መስክ ለምትቀጥሉ ተማሪዎች በሙሉ ሁሉንም አካታች በሆነ መልኩ፥ አጭርና ግልፅ፣ ለመረዳት አመቺ የሆኑ የሁለተኛ ሴሚስተር ትምህርቶችን በ አማርኛ እንግሊዝኛ በተብራራ ኖት ፤ በ ድምፅ ፤ በቪዲዮ ና በ Diagram እያስተማረ ይገኛል። በተጨማሪም ጥሩ ውጤት ለሚያስመዘግቡ ተማሪዎች የምስክርነት ወረቀትን (Certificate) ያበረክታል።

በርካታ ተማሪዎችም ከተለያዩ ግቢዎች እየተቀላቀሉ ይገኛሉ። እርሶስ ተመዝግበዋል ወደ A+ ጎራ ይበሉ።

ለመመዝገብ
@AplusTutorialbot

ለጥያቄና አስተያይት
@Ucan_Scorebot

Your Success is guaranteed with A+!

A+ Tutorial Class
2.3K viewsቻLu, 17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 11:06:07 ባለፈው ህይወታችን ውስጥ የሚያመን የአይምሮ ቁስል ሲኖር ፤ ስለወደፊታችን ስናስብ ፤ አሁን ላይ እየኖርን ያለው ህይወትም ሳንወደው ስንቀር ፣ አይምሯችን ስቃይ ውስጥ ይገባል! ከስቃይ የሚያመልጠው ደግሞ የሆነ መደበቂያ ባህሪ ሲያገኝ ነው ፣ የስነ-ልቦና ሳይንስ እነኚን መደበቂያዎች Saftey Behaviours ይላቸዋል! ከምታውቁት ሰው መሗል በፊልም ፣ በዳንኪራ ፣በሶሻል ሚዲያ ፣ በጫት ፣ በሲጋራ ወይም ደግሞ በ ፖሮኖግራፊ ተጠምዶ ካለ ፤ ይህ ሰው ከሆነ አይነት የአይምሮ ስቃይ ለማምለጥ እየሞከረ ነው ማለት !

ይህ ሰው ከስቃይ የሚድነው መደበቂያ ውስጥ ሲሸሸግ ነው ፣ ልክ ግን ከመደበቂያው ሲወጣ ስቃዩ ብሶ ይገኛል!ልክ ሙዚቃው ሲቆሞ ፤ ፊልሙም ሲያልቅ ፤ ሚራቃናውም ሲጠፋ ፤ ሶሻል ሚዲያውም ሲያቅለሸልሽ ፤ የፍትወት ፍላጎቱም ሲበርድ ፤ ስቃዩ ደርቦ ደራርቦ ይመጣል ፤ ስለዚህ ያ ሰውዬ ከስቃይ የሚድነው እዛች መደበቂያ ውስጥ ገብቶ ሲሸሸግ ብቻ እንደሆነ ማመን ይጀምራል!

ውይ ከእንግዲህ ወዲያ አይደገመኝም ይላል ፤ በውሎ የሆነ ሰዓት ላይ ስቃዩ ይመጣል ፣ ከስቃዩ ለማምለጥ የለመደውን ሱስ ይጠቀማል ፤ ለጊዜው ደስተኛ ሆኖ የቆየ ይመስለዋል ፤ ልክ ያቺ ደስታ ስታልቅ ፣ ስቃዩ ይመጣል! ደግሞ መልሶ ሱስ ውስጥ ይገባል! የአይምሮውን ፍቃድ ይፈፅማል ፣ ደግሞ ይፀፀታል ፤ ሱስ ውስጥ የገባ ሰው እንዲህ ነው ፤ሲሰቃይ ታዩታላችሁ!

እያወራሁለት ያለው ሱስ ስለ ብቅል ወይ ስለ ትንባሆ ያለውን ብቻ አይደለም ፤ እያወራሁለት ያለው ሱስ ሁላችንም ስለተጠመድንበት ዘመን አመጣሽ ቴክኖሎጂ እንጂ!

ሶሻል ሚዲያ መጠቀም ሱስ ነው እያልኩኝ አደለም እኔ እራሱ እንደምገናዝቡት እየተጠቀምኩኝ ነው ፤ ፊልም የሚያይም ሰው ሱሰኛ ነው እያልኩኝ አይደለም.........እንድታውቁት የምፈልገው አንድ ነገር ቢኖር እነኚ ባህሪዎች ከስቃይ እንደማያስጥሉ ነው!

ከነኚህ መደበቂያዎች ፋንታ ይልቅ መንፈሳዊ ልምምዶችን ማድረግ ፤ ከሰዎች ጋር ጊዜ ማሳለፍ ፤ ከቤት ውጪ የእግር እንቅስቃሴ ማድረግ ፤ አልያም ደግሞ በቀዝቃዛ ውሃ ለረጅም ሰዓት Shower መውሰድ ከድብርት እና ስቃይ ወቶ ደስ የሚል መረጋጋት እና የአይምሮ ሰላም ለመጎናፀፍ የሚረዱ ነገሮች ናቸው!

ሁሌ በየቀኑ በቻLu መልዕክትች ይነቃቁ

JOIN HERE : @CHALU_A  | @CHALU_A
1.8K viewsቻLu, 08:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 09:23:40
በ ቀሰም ገፅ ላይ ማስታወቂያ ማሰራት ለምትፈልጉ ደንበኞች በሙሉ

ቀሰም Academy ባለፉት ሁለት አመታት ለ High school እና ለግቢ ተማሪዎች ፣ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ መጣጥፎችን እንካችሁ በማለት ሲያገለግል የቆየ በአሁኑ ሰዓትም ከ 38,700 ቤተሰቦችን ለማፍራት ችሏል! ቻናላችን ከምንጊዜውም በላይ የአገልግሎት ተደራሽነቱን ለማስፋት የሚያስፈልጉ ወጪዎችን ለመሸፈን በሚል ፣ ምርት እና አገልግሎታቸውን ለማስተዋወቅ ለሚፈልጉ ደንበኞች በሩን ክፍት አርጓል!

በቀሰም ላይ የ High school እንዲሁም የCampus ተማሪ ወጣቶች ተሰብስበው ስላሉ እንደ ፅህፈት መሳሪያዎች ፤ Electronics ፣ Scholarship Conseltancy ፤ Fashion ፤ Tutor ፣ እና ሌሉሎች ከትምህርትጋር የተያያዙ ምርት እና አገልግሎትዎን በማስተዋወቅዎ የሚያገኙት የተለየ አትራፊ ያደርጎታል!

ቻናላችን ከታች ያሉትን የማስታወቂያ ይዘቶች በጭራሽ አይቀበልም ፦
የፍትወት ቀስቃሽ ምስሎች
የመድሃኒት እና የ አደንዛዥ ዕፅ ምርቶች
አሳሳች የማስታወቂያ ፅሁፎች

ምርት እና አገልግሎታችሁን ማስተዋወቅ የምትፈልጉ ክቡራን ደንበኞች ፣ ልዩ ቅናሽ ያለው ተመጣጣኝ ዋጋ እየጠበቃችሁ ስለሆነ @AtoChalu ላይ አናግሩኝ!
449 viewsቻLu, 06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ