Get Mystery Box with random crypto!

ለዩኒቨርስቲና ለኮሌጅ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች በየአመቱ Freshman Courses ቲቶሪያል ስለ | QesemAcademy

ለዩኒቨርስቲና ለኮሌጅ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች በየአመቱ Freshman Courses ቲቶሪያል ስለሚሰጠው A+ Tutorial Class ሰምተው ይሆንን

A+ Tutorial Class ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና ኮሌጅ ተማሪዎች በየትኛውም ዲፓርትመንት ለሚመደቡ ተማሪዎች የሁለተኛ ሴሚስተር ትምህርት እያስተማረ ይገኛል።

A+ Tutorial Class በዩኒቨርስቲ ሲኒየር ተማሪዎች የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን በ2013ዓ.ም ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን በ Telegram በማስተማር ለጥሩ ውጤት እንዲበቁ (CGPA 3.7-4.00) አድርጓቿል። በዚህም ተማሪዎቹ ወደ ሚፈልጉት Department መግባት ችለዋል።

በ Medicine, Dental Medicine, Veternary Medicine, Pharmacy, Pre Engineering ዲፓርትመንት ለምትመደቡ ተማሪዎች እንዲሁም ሁለተኛውን ሴሚስተር ላይ በዛው በ Natural እና Social science መስክ ለምትቀጥሉ ተማሪዎች በሙሉ ሁሉንም አካታች በሆነ መልኩ፥ አጭርና ግልፅ፣ ለመረዳት አመቺ የሆኑ የሁለተኛ ሴሚስተር ትምህርቶችን በ አማርኛ እንግሊዝኛ በተብራራ ኖት ፤ በ ድምፅ ፤ በቪዲዮ ና በ Diagram እያስተማረ ይገኛል። በተጨማሪም ጥሩ ውጤት ለሚያስመዘግቡ ተማሪዎች የምስክርነት ወረቀትን (Certificate) ያበረክታል።

በርካታ ተማሪዎችም ከተለያዩ ግቢዎች እየተቀላቀሉ ይገኛሉ። እርሶስ ተመዝግበዋል ወደ A+ ጎራ ይበሉ።

ለመመዝገብ
@AplusTutorialbot

ለጥያቄና አስተያይት
@Ucan_Scorebot

Your Success is guaranteed with A+!

A+ Tutorial Class