Get Mystery Box with random crypto!

#Qesem_Tech ትዊተር ምን ነካው ? እስካሁን የ200ሚሊየን ተጠቃሚዎች መረጃ ተጠልፏል | QesemAcademy

#Qesem_Tech

ትዊተር ምን ነካው ?

እስካሁን የ200ሚሊየን ተጠቃሚዎች መረጃ ተጠልፏል የመረጃ ጠላፊዎች ስልክ ቁጥሮችን፣ ኢሜል አድራሻዎችን ጨምሮ ወደ 200 ሚሊዮን የሚጠጉ የትዊተር ተጠቃሚዎችን መረጃ በመስበር መረጃ መጥለፋቸውን ሪፖርት ተደርጓል።

የእስራኤል የሳይበር ደህንነት ኤክስፐርት አላን ጋል እንዳረጋገጠው እስካሁን ካየኋቸው የመረጃ ጠለፋዎች ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ደረጃ እንደሚያደርስ አስጠንቅቀዋል።ትዊተር ስለጠለፋው በይፋ እውቅና አልሰጠም፣ምርመራም አልጀመረም።




@QesemAcademy