Get Mystery Box with random crypto!

በአንድ ጊዜ ቻርጅ 1000 ኪ.ሜ የሚጓዝ መኪና የሰሩት የአውስትራሊያ ተማሪዎች አዲስ ክብረ ወሰን | QesemAcademy

በአንድ ጊዜ ቻርጅ 1000 ኪ.ሜ የሚጓዝ መኪና የሰሩት የአውስትራሊያ ተማሪዎች አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገቡ

“ዘ ስዊፍት 7” የሚል መጠሪያ የተሰጠው መኪናው በኒው ሳውዝ ዌልስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተሰራ መሆኑም ተነግሯል።

የአውስትራሊያ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሰሩት አዲሱ መኪና ያለ ማቋረጥ ለ12 ሰዓታት 1000 ኪሎ ሜትር መጓዝ መቻሉም ተነግሯል።

መኪናው በሰዓት 85 ኪሎ ሜትር ገደማ መጓዝ የሚችል ሲሆን፤ ይህም በአንድ ጊዜ ቻርጅ ከ1000 ኪሎ ሜትር በላይ መጓዝ የቻለ ፈጣኑ የኤሌክትሪክ መኪና አስብሎታል።

      #Alain


@QesemAcademy