Get Mystery Box with random crypto!

QesemAcademy

የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy Q
የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy
የሰርጥ አድራሻ: @qesemacademy
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19
የሰርጥ መግለጫ

💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
Are u advertiser ?Contact us : @QesemADs_Bot
Addis Ababa, Ethiopia

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-01-27 00:07:52 ውጤት ማየት ያልቻላችሁ
ስማችሁን እና id no ላኩልን
@Qesem_9_12_bot
@Qesem_9_12_bot
@Qesem_9_12_bot
@Qesem_9_12_bot

      መልካም ውጤት ይሁንላችሁ
9.5K viewsFitsum Helina, 21:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 23:41:04
የ ቀሰም አካዳሚ አድሚን ውጤት ለማየት connection የሚያስችግሯቹሁን ተማሪዎች ውጤት እንድታዩ ለማድረግ የተዘጋጀን ሲሆን በውስጥ መስመር ሬጅስትሬሽን ቁጥራቹሁን እና ሙሉ ስማቹሁን ላኩልን።

Registration Number & Name ውጤት ለማየት ወሳኝ ነገሮች ስለሆኑ ነው።

@a_7urael


ከHigh school  እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
9.7K viewsBini, 20:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 23:21:15
ጉድ ነው ዘንድሮ ለማንኛውም ጠንከር በሉ

ከHigh school  እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
9.2K viewsBini, 20:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 19:27:16
ከ ውጤት በፊት ሊኖረን የሚገባ የ ስነ ልቦና ዝግጅት | ጥሩ ዉጤት ካልመጣ ምን እናድርግ |

ውጤት ጥሩ ባይሆንልኝስ

ውጤት ከመለቀቁ በፊት ምን አይነት የስነልቦና ዝግጅት ያስፈልገናል

ስለ መውደቅ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ሊኖረን የሚገባው

ብንወድቅ እንዴት እና ምን ማድረግ እንችላለን

እነዚህን እና መሰል ሌሎች ጥያቄዎቻችሁን የሚመልስ ቪዲዮ









╔═══{Fitsum}═══╗
JOIN: @fitsumhelina
JOIN: @fitsumhelina
╚═══{Helina}═══╝
9.0K viewsFitsum Helina, 16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 19:16:30 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ተማሪዎች ከዛሬ ለሊት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል።

ተፈታኞች ከዛሬ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም #ከሌሊቱ 5፡30 ጀምሮ ፡-

• በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም
• በቴሌግራም ላይ  https://t.me/eaesbot
ማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል።

ማሳሰቢያ፡-

• ማንኛውም ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ እስከ ጥር 26/2015 ዓ.ም ድረስ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ላይ Compliant የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማቅረብ ይችላሉ ተብሏል።

• ተማሪዎች ፤ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አድራሻ ላይ ብቻ እንዲጠቀሙ #ከተመሳሳይ እና #የተዛባ_መረጃ ለማሰራጫት ከሚሞክሩ አካላት እራሳቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ተላልፏል።

ምንጭ ፦ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት


╔═══{Fitsum}═══╗
JOIN: @fitsumhelina
JOIN: @fitsumhelina
╚═══{Helina}═══╝
8.9K viewsFitsum Helina, 16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-24 14:54:07
መልካም ዜና ለተማሪዎች

በጣልያን ሃገር ትምህቶን ይማሩ !!!

ጣልያን ሙሉ ወጪ( Full Scholarship) ተሸፍኖ ይማሩ

በዚህ ቻናል ላይ ይጎበኙን

@rasbitwededcons

ለበለጠ መረጃ ቦታችንን ይጠቀሙ

@rasbitwededbot

አሁኑኑ ደውለው ይመዝገቡ

0944442700 / 0944446400

ለፈጠነ ምላሽ

@Rasbitwededservices እና @nahuiim
10.7K viewsቻLu, 11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 20:27:17
በ ቀሰም ገፅ ላይ ማስታወቂያ ማሰራት ለምትፈልጉ ደንበኞች በሙሉ

ቀሰም Academy ባለፉት ሁለት አመታት ለ High school እና ለግቢ ተማሪዎች ፣ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ መጣጥፎችን እንካችሁ በማለት ሲያገለግል የቆየ በአሁኑ ሰዓትም ከ 38,700 ቤተሰቦችን ለማፍራት ችሏል! ቻናላችን ከምንጊዜውም በላይ የአገልግሎት ተደራሽነቱን ለማስፋት የሚያስፈልጉ ወጪዎችን ለመሸፈን በሚል ፣ ምርት እና አገልግሎታቸውን ለማስተዋወቅ ለሚፈልጉ ደንበኞች በሩን ክፍት አርጓል!

በቀሰም ላይ የ High school እንዲሁም የCampus ተማሪ ወጣቶች ተሰብስበው ስላሉ እንደ ፅህፈት መሳሪያዎች ፤ Electronics ፣ Scholarship Conseltancy ፤ Fashion ፤ Tutor ፣ እና ሌሉሎች ከትምህርትጋር የተያያዙ ምርት እና አገልግሎትዎን በማስተዋወቅዎ የሚያገኙት የተለየ አትራፊ ያደርጎታል!

ቻናላችን ከታች ያሉትን የማስታወቂያ ይዘቶች በጭራሽ አይቀበልም ፦
የፍትወት ቀስቃሽ ምስሎች
የመድሃኒት እና የ አደንዛዥ ዕፅ ምርቶች
አሳሳች የማስታወቂያ ፅሁፎች

ምርት እና አገልግሎታችሁን ማስተዋወቅ የምትፈልጉ ክቡራን ደንበኞች ፣ ልዩ ቅናሽ ያለው ተመጣጣኝ ዋጋ እየጠበቃችሁ ስለሆነ @QesemADs_Bot ላይ አናግሩን!
1.8K viewsቻLu, 17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 18:03:52
መልካም ዜና ለተማሪዎች

በጣልያን ሃገር ትምህቶን ይማሩ !!!

ጣልያን ሙሉ ወጪ( Full Scholarship) ተሸፍኖ ይማሩ

በዚህ ቻናል ላይ ይጎበኙን

@rasbitwededcons

ለበለጠ መረጃ ቦታችንን ይጠቀሙ

@rasbitwededbot

አሁኑኑ ደውለው ይመዝገቡ

0944442700 / 0944446400

ለፈጠነ ምላሽ

@Rasbitwededservices እና @nahuiim
1.0K viewsቻLu, 15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 20:58:03
ልዩ ቅናሽ 

ኦሪጅናል ኤርፖድ መግዛት ለፈለጋችሁ ሁሉ !

1000ብር   600 ብር ብቻ

     አምስት ቀን ሚቆይ ቻርጀር
      Touch ሴንሰር ያለዉ
       packed


ያመጣነዉ ለጊዜዉ  3 ደርዘን(36 ፍሬ) ብቻ ስለሆነ ቶሎ በመዉሰድ ራሶትን ከነዛ እድለኞች አንዱ ያድርጉ።

ማሳሰቢያ፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
      -4 ኪሎ ካምፓስ
      -5 ኪሎ ካምፓስ ወይም
      -6 ኪሎ ካምፓስ  መቶ መቀበል ለሚችል ብቻ።

መግዛት የፈለጋችሁ ተማሪዎች ከታች በተቀመጠዉ የቴሌግራም አድራሻ ዉስጥ በመግባት ስልክ ቁጥራችሁን እና የትኛዉ ካምፓስ እንደምትገኙ ፃፉልን።

የቴሌግራም አድራሻችን @Rambo_one
760 viewsMr.x, 17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 10:35:46
መልካም ዜና ለተማሪዎች

በጣልያን ሃገር ትምህቶን ይማሩ !!!

ጣልያን ሙሉ ወጪ( Full Scholarship) ተሸፍኖ ይማሩ

በዚህ ቻናል ላይ ይጎበኙን

@rasbitwededcons

ለበለጠ መረጃ ቦታችንን ይጠቀሙ

@rasbitwededbot

አሁኑኑ ደውለው ይመዝገቡ

0944442700 / 0944446400

ለፈጠነ ምላሽ

@Rasbitwededservices እና @nahuiim
1.2K viewsቻLu, 07:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ