Get Mystery Box with random crypto!

QesemAcademy

የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy Q
የቴሌግራም ቻናል አርማ qesemacademy — QesemAcademy
የሰርጥ አድራሻ: @qesemacademy
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19
የሰርጥ መግለጫ

💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
Are u advertiser ?Contact us : @QesemADs_Bot
Addis Ababa, Ethiopia

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-02-06 20:04:14
#MoE

በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ እና በመንግስት ተቋማት ገብታችሁ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች የተቋም ምርጫችሁን  በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ የካቲት 02/2015 ዓ.ም ድረስ እንድታስተካክሉ የትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል።

በልዩ ሁኔታ በአዳማ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርሲቲዎች መማር የምትፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና #የማይሰጥ መሆኑን አውቃችሁ መርጣችሁ መመደብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የምትሹ ተማሪዎች (ተመሳሳይ ጾታ ያላችሁ መንትያዎች፣ እመጫቶች፣ ነፍሰጡር የሆናችሁ፣ በመንግስት ሆስፒታሎች ህክምና ቦርድ የተረጋገጠ ልዩ ክትትል የሚሻ ህመም ያለባችሁ ተማሪዎች፣ ...) ማመልከቻችሁን እና ደጋፊ ሰነዶቻችሁን በቀጣዩ ሊንክ ብቻ መላክ አለባችሁ፦

https://student.ethernet.edu.et

ከHigh school  እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
5.4K viewsB, 17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 13:40:37
[ ተሰሚ ነኝ ብዬ አደለም - ድምፅ እንድንሆን ግን ከወንድሞቼ የተላከልኝን መልዕክት እኔም አጋራሗችሁ] ቻLu

•✥ ለ1 ሳምንት ግዴታ ሁሉም ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ካለ ከላይ የላክነው የቅዱስ አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፎቶ ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ በአባታችን ላይ እየደረሰ ያለው ጫና እና ተቃውሞ በመንቀፍ ከአባታችን ጎን መሆናችንን ለአባታችን ያለንን ክብርና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየደረሰ ያለውን ጫና እንቃወም::

"በመልክታቸው ላትስማማ ትችላለህ...ክብረ ፕትርክናቸውን ማክበር ውዴታ ሳይሆን መንፈሳዊ ግዴታችን ነው!!!።"
ሁሉም  ኦርቶዶክስ profile picture በማድረግ ግዴታውን ይወጣ::

መልዕክቱን በማስተላለፍ የበኩሉዎን ይወጡ።  ለ20 የኦርቶዶክስ ቤተሰብ ፎርዋርድ / SHARE እናድርግ

•✥ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ቡራኬዎ ይድረሰን አሜን !

━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
ቢያንስ ለ 20 ኦርቶዶክሳውያን SHARE በማድረግ ለሁሉም እናዳርስ በየግሩፑ በሁሉም ቦታ ያዳርሱት

━━━━━━━━━━━━━━━━━━
5.7K viewsቻLu, 10:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 12:38:08
በጣልያን ሃገር ትምህቶን በነፃ መማር ይፈልጋሉ?

በጣልያን ሙሉ ወጪ ተሸፍኖ ይማሩ( Full Scholarship) 

በዚህ ቻናል ላይ ይጎበኙን


Open   ይሄንን ይጫኑ  
     
6.3K viewsቻLu, 09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 10:06:03
የ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መምጣቱን ተከትሎ ፣ መምረጥ ስለምትፈልጉት Field ፣ ዩኒቨርስቲ ፣ እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የምክክር አገልግሎት ለምትፈልጉ ደንበኞቼ በሙሉ @Atochalu ላይ ልታናግሩኝ ትችላላችሁ!

ሁሉም የምክክር አገልግሎቶች እያንዳዳቸው - በሰዓት - 100 ብር ክፍያ ይኖራቸዋል!

ቻLu - በአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ የ 3ኛ ዓመት ዕጩ የስነ ልቦና ባለሞያ!
- በ Gelila International Seminary የመጀመሪያ ዓመት የ Christian Leadership & Management ተማሪ
3.3K viewsቻLu, 07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 22:23:03 ሰዎች ሲናገሩ ፣ አፍ አፍቸውን ብሎ ማሸማቀቅ የሚከብድ ነገር አደለም ፣ ሁሉንም ሰው ማረግ ይችላል ፣ መምህር ሲያስተምር በረባው ባረባው ከፊት ከፊቱ እየቀደሙ መቀባጠር ሁሉም ሰው ያረገዋል ፣ ጉብዝና የሚለካው በማዳመጥ ክህሎት ነው!

ስድስቱ የማዳመጥ ክህሎቶች

የፍቅር ግንኙነት ላይ ያሉ አንዳንድ  ጥንዶች ይህ ክህሎት ስለሌላቸው ብቻ ለመለያየት ይወስናሉ !

በቢዝነሱ ዓለም ማዳመጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ክህሎት ነው!

ሶስት ልናዳብራቸው የሚገቡ ክህሎቶች ፣ በዚህ ድምፅ መልዕክት ማገባደጃ ላይ ተጠቅሰዋል!

ሰዎች ባሉበት ሁሉ ብቁ መሪ ለመሆን የሚጠቅሙን ክህሎቶች

ከ ቻLu - #Leadership #Communication_Skill #psychology


ቀለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us : @qelemaat |  @qelemaat
1.2K viewsቻLu, 19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 10:54:30 የዶርም ጓደኛዬ እየደጋገመ '' ቻLu ፣ ኸረ ምን ይሻለኛል ፣ ለሴቶች ያለኝ ፍላጎት ቀነሰ '' ይለኛል

ምስኪን ወንድሜ ካፌ የሚበላው ምግብ እንዳኮላሸው አያውቅም

ከHigh school  እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
961 viewsቻLu, 07:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 09:16:02 #Teachers Short Note

Emerging Technology Chapter 4


ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @QesemAcademy
JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝
1.5K viewsቻLu, 06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 19:31:05 አንዳንዴ የድብርት ስሜት ህይወታችንን ሲያመሰቃቅለው ይታያል! ገና ጠዋት ከእንቅልፋችሁ ስትነሱ ፣ ይጀምራችሗል ፣ የሆነ አንዳች ነገር በጣም ስለሚጫጫናችሁ ፣ ሙዚቃ ለመስማት ፣ ወይ ደግሞ ቡና ለመጣጣት ትገደዳላችሁ ፣ ከዛ እስኪ ትንሽ እራሴን ላፍታታ ብላችሁ tik-tok ትገባላችሁ - ከዛን ግን ትንሽ ቆይታችሁ ፣ ባለማንበባችሁ ወይ ስራ ባለመስራታችሁ ፀፀት ይሰማችሗል! ይሄን ያክል ሰነፍ ነኝ ? ብላችሁ ራሳችሁን ትጠይቃላችሁ! well ፣ለእንደዚህ አይነት ችግሮች የሚከተለው video እንደ አንድ መፍትሄ ሊያገለግል ይችላል!


https://vm.tiktok.com/ZMYYjQ1t5/
3.2K viewsProfessor, 16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 10:26:54 የዛሬ ማለፊያ
ለክፉ ንግግሮች ሁሉ ከዝምታ የተሻለ መልስ ይኖር ይሆን!? ዝምታ የደስታ መባቻ ነው.... ቅበላ!
ንግግር ጊዚያዊ ነው ፤ ዝምታ ግን ዘላለማዊ ነው። በድካም የተገኘ ዝምታ ነፃ ያወጣል። አብዝቶ አላውቅም ማለት ያላዋቂነት ምልክት ነው እንዴ? ወትሮም ከውሎህ ስትነጠል ማታ የምትተኛው ከአጋፋሪዎችህ ጋር ሳይሆን ከህሊናህ ጋር ነው። ለህሊናህ ታመን! ሰው ራሱን ከክፉ ስራ ይከለክል ዘንድ ህሊናውን ዳኛ አድርጎ ካልሾመ በቀር ሌላ ምንም ከልካይ የለውም።
ማንም በጣም ስለጮኸ በጣም አይሰማም። ሙያ በልብ ነው። ከመልካም ስራ ሁሉ ትልቁ ደግሞ ተደርጎ ያልተነገረ ስራ ነው። መልካም አድርገህ ዝም ማለት አማኝነትን ይሻል። ማቅለል ከባድ ነው! ማክበድ ግን ይቀላል። አንዳንዴ ሀሳቤ ሳይሆን ማሰቢያየ እንዳይሰረቅ ነው የምሰጋው።

“ልዩ ነኝ!" ብሎ ማሰብ ያለመብሰል ምልክት ነው። ልዩ ነኝ ብሎ በማሰብ ብቻ የሚመጣ ልዩነት የለም። “Fake people have an image to maintain, real people just don't care." ነኝ ብዬ ካሰብኩት የውሸት መስፈርት በላይ ያለው እውነት ምንድን ነው? ነው ጥያቄው። የህይወት ግቡ ድክመታችን ላይ መድረስ እንጅ ያላወቅነውን ነገር ማወቅ አይደለም። በምድር ምንም ነገር የኛ አይደለም። አሁን የጨበጥነው የመሰለንና የኛ ነው ብለን ያልነው ነገር አብሮን የተወለደ አይደለም፤ አብሮንም አያልፍም። ይሄ ሁሉ ያንተ ካልሆነ ምንስ ማጣት ትፈራለህ? የሰው ልጆች ግን አለማወቅን ሳይሆን ሰይጣንን ይፈራሉ። መፍራት ልማድን ነው። ሁልጊዜም ነው ብለን ከደመደምነው ነገር በላይ ጥልቅ ሌላ እውነት እንዳለ ሰርክ አንርሳ። የሰው ልጅ ከሚያውቀው የማያውቀው ነገር እንደሚበልጥ እስኪያምን ድረስ ወደ ቀጥተኛው መንገድ አይመጣም። ትልቁ ገንዘብ መገንዘብ ነው።
ጌታቸው

ቀለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us : @qelemaat |  @qelemaat
1.5K viewsቻLu, 07:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 16:23:55 የቤቱ ብቻ ልጅ መሆን እና ሆደ ቡቡነት ያለው ቁርዮሽ

ሰዎች በናንተ ላይ ለቀልድ ሲያፌዙ የምር ለምትንገበገቡ ሰዎች

እውነታው ግን ሁላችንም ማፌዛችን ነው ፣ፌዝ ቀልድ እነኚህ ሁሉ ጓደኝነታችንን ለማጠንከር ይጠቅሙናል !


ለሁለተኛው እንዲህ አይነት ሲሰማችሁ ፣ የሗላ ታሪካችሁ ተፅዕኖ እየፈጠረባችሁ እንደሆነ ለአይምሯችሁ ንገሩት እሱ ከዛን አደብ ይገዛል!


ቀለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us : @qelemaat | @qelemaat
491 viewsቻLu, 13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ