Get Mystery Box with random crypto!

የ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መምጣቱን ተከትሎ ፣ መምረጥ ስለምትፈልጉት Field ፣ ዩኒቨርስቲ ፣ | QesemAcademy

የ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መምጣቱን ተከትሎ ፣ መምረጥ ስለምትፈልጉት Field ፣ ዩኒቨርስቲ ፣ እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የምክክር አገልግሎት ለምትፈልጉ ደንበኞቼ በሙሉ @Atochalu ላይ ልታናግሩኝ ትችላላችሁ!

ሁሉም የምክክር አገልግሎቶች እያንዳዳቸው - በሰዓት - 100 ብር ክፍያ ይኖራቸዋል!

ቻLu - በአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ የ 3ኛ ዓመት ዕጩ የስነ ልቦና ባለሞያ!
- በ Gelila International Seminary የመጀመሪያ ዓመት የ Christian Leadership & Management ተማሪ