Get Mystery Box with random crypto!

ሰዎች ሲናገሩ ፣ አፍ አፍቸውን ብሎ ማሸማቀቅ የሚከብድ ነገር አደለም ፣ ሁሉንም ሰው ማረግ ይችላል | QesemAcademy

ሰዎች ሲናገሩ ፣ አፍ አፍቸውን ብሎ ማሸማቀቅ የሚከብድ ነገር አደለም ፣ ሁሉንም ሰው ማረግ ይችላል ፣ መምህር ሲያስተምር በረባው ባረባው ከፊት ከፊቱ እየቀደሙ መቀባጠር ሁሉም ሰው ያረገዋል ፣ ጉብዝና የሚለካው በማዳመጥ ክህሎት ነው!

ስድስቱ የማዳመጥ ክህሎቶች

የፍቅር ግንኙነት ላይ ያሉ አንዳንድ  ጥንዶች ይህ ክህሎት ስለሌላቸው ብቻ ለመለያየት ይወስናሉ !

በቢዝነሱ ዓለም ማዳመጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ክህሎት ነው!

ሶስት ልናዳብራቸው የሚገቡ ክህሎቶች ፣ በዚህ ድምፅ መልዕክት ማገባደጃ ላይ ተጠቅሰዋል!

ሰዎች ባሉበት ሁሉ ብቁ መሪ ለመሆን የሚጠቅሙን ክህሎቶች

ከ ቻLu - #Leadership #Communication_Skill #psychology


ቀለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us : @qelemaat |  @qelemaat